Get Mystery Box with random crypto!

ድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ መማር ለምትፈልጉ የትም ያልተያዛቹ የትም ቸርች ያልሆናቹ ወጣት እህት ወ | Daily Meditation

ድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ

መማር ለምትፈልጉ

የትም ያልተያዛቹ የትም ቸርች ያልሆናቹ ወጣት እህት ወንድሞቼ መንፈሳዊ አባት እንድቶነኝ ፈልጋለው እንድታስተምረኝ ፈልጋለው ምትሉ ወጣቶች የትም ሀገር ሁኑ ላስተምራቹ መንፈሳዊ ሀባት ልሆናቹ ፍቃደኛ ነኝ እና በ 6 ወር ውስጥ አስመርቃቹዋለው ይሄን እድል መጠቀም ምትፈልጉ ምትሉ ታች ባለው ሊንክ በመግባት መመዝገብ ትችላላቹ ሁሉም ነገር በነፃ ነው ከናንተ ሚጠበቀው ለማደግ ፍቃደኛ መሆን ብቻ ነው

ለመማር ፍቃደኛ የሆናቹ በዚ ሊንክ ወደ ግሩፓችን መግባት ይቻላል

@youngliderbahi ግቡ
@youngliderbahi ግቡ