Get Mystery Box with random crypto!

በነዚህ 6 ወር ምንማራቸው ትምህርቶች 1 መንፈስ ቅዱስ ማነው 2 መንፈስ ቅዱስን መሞላት 3 | Daily Meditation

በነዚህ 6 ወር ምንማራቸው ትምህርቶች

1 መንፈስ ቅዱስ ማነው
2 መንፈስ ቅዱስን መሞላት
3 የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት
4 የ እግዚየብሔር መገኘት መረዳት
5 የ እግዚያብሔርን ድምፅ መስማት
6 የ እግዚያብሔር ፍቅር ማወቅ
7 የኢየሱስ ደም
8 የእግዚያብሔር እውነተኛ አባት
9 ኢየሱስ
10 ከፍርሀት ነፃ መውጣት
11 ልጅነትን መረዳት
12 ራስን መቀበል

እነዚህን እና ሌሎች ተጨማሪ ትምህርቶችን ለ 6 ወር እንማራለን ተከታታይ ትምህርቶች ስለሆኑ ማስታወሻ ደብተር ቢኖራቹ ይመረጣል

"፤ በመልካምም መሬት የተዘሩት ቃሉን ሰምተው የሚቀበሉት አንዱም ሠላሳ አንዱም ስድሳ አንዱም መቶ ፍሬ የሚያፈሩት እነዚህ ናቸው።"
(የማርቆስ ወንጌል 4: 20)



* መስከረም 4 *

@youngliderbahi
@youngliderbahi