Get Mystery Box with random crypto!

*የመጨረሻ ጥሪ* መማር ለምትፈልጉ የትም ያልተያዛቹ የትም ቸርች ያልሆናቹ ወጣት እህት ወንድሞቼ | Daily Meditation

*የመጨረሻ ጥሪ*

መማር ለምትፈልጉ

የትም ያልተያዛቹ የትም ቸርች ያልሆናቹ ወጣት እህት ወንድሞቼ መንፈሳዊ አባት እንድቶነኝ ፈልጋለው እንድታስተምረኝ ፈልጋለው ምትሉ ወጣቶች የትም ሀገር ሁኑ ላስተምራቹ መንፈሳዊ ሀባት ልሆናቹ ፍቃደኛ ነኝ እና በ 6 ወር ውስጥ አስመርቃቹዋለው ይሄን እድል መጠቀም ምትፈልጉ ምትሉ ታች ባለው ሊንክ በመግባት መመዝገብ ትችላላቹ ሁሉም ነገር በነፃ ነው ከናንተ ሚጠበቀው ለማደግ ፍቃደኛ መሆን ብቻ ነው

መመዝገቢያ ሊንክ
@yenemrchaeysus inbox