2022-03-04 21:36:49
#ስለፕሮጀክታችን_በጥቂቱ በሐገራችን ትልቁን የገበያ ማዕከል(mall)&መንደር እየገነባን መሆኑን ያውቃሉ?
በመገንባት ላይ ያሉ ከ40ካሬ ጀምሮ እስከ 161 ካሬ ስፋት ያላቸው ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ እና ዘመናዊ G+1 ዱፕሌክስ አፓርታማ(DUPLEX APARTMENT) ቤቶችን በምቹ እና ቀላል የአከፋፈል አማራጮች ለኑሮም ለትራንስፖርትም ምቹ በሆነዉ እና ተስማሚ አየር ባለበት #CMC-ሚካኤል, AYAT ZONE 3, AYAT ZONE 8 እና አያት ባቡር ጣቢያ ባሚገኙት ሳይቶቻችን ከተሙአላ ፋሲሊቲ ጋር
በእግር እርምጃ ርቀት ላይ ት/ቤቶች ፣የህክምና ማዕከላት፣የነዳጅ ማደያዎች፣የባቡር ጣቢያ፣የውበት መጠበቂያዎች፣የገበያ ማእከሎች።
ለእያንዳንዱ ብሎክ ባለ 3 ቤዝመንት የምድር ዉስጥ መኪና ማቆሚያ የተዘጋጀለት 23,000ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ የጋራ መገልገያ፣ለምሳሌ
(ለክረምትም ሆነ ለበጋ የሚሆኑ በጣም ብዙ ሰዉ የሚያስተናግድ መጫዎቻ ሜዳዎች፣የልጆች ማቆያ ዴይ ኬር፣ጤናዎን የሚጠብቁበት ጂምናዚየም።
ኤሌክትሪካል ፓንፒንግ ሲስተም እና ስታንድባይ ጀኔረተር ስላለው ምንም አይነት ዉሀ እና መብራት መቆራረጥ የሌለው ፣ ጋርቤጅ ሹተር ያለው ፣ ሁለት አሳንሰር( የእቃ እና የሰው)
ከማንም የማይወዳደረዉ የግንባታ ጥራት (ኮንክሪት ስላቭ) ወዘተ... ያሉት።
ያሉን ቤቶች. mixed apartment (G+15)
1መኝታ ፡ 40 ካሬ ሜትር
2መኝታ : 75-95 ካሬ ሜትር
3መኝታ ፡ 109-145ካሬ ሜትር
ዱኘሌክስ (#Duplex Apartment )
(G+16)
145 & 146 ካሬ ሜትር
ሬዚደንሻል አፓርታማዎች (#Residential Apartment)
(G+15)
3 መኝታ : 95-145 ካሬ ሜትር
4 መኝታ : 150 & 161 ካሬ ሜት
➚ያስተዉሉ በጥራታችን ባንተማመን እስከ 30 ዓመት የሚቆይ የአከፋፈል አማራጭ አናመቻችም
ዛሬ በቀላሉ አማራጭ የገዙት ቤት ነገ ላይ ቢያከራዩትም ቢሸጡትም አትራፊ ኢንቨስትመንትዎ ነው
FACILITIES/AMENITIES- mall complex, hotel apartment, G+1 Kindergarten, Alarm, Balcony, Elevator, Garden, Generator, Kitchen, Appliances Included, On Paved Road, Parking Bay, Security Guard, Fire extinguisher, Water Included (2 large Underground water burrow) with water pump for each apartment and etc..
በአዲስ አሰራር እና አማራጭ መምጣታችን፣ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ መሆናችን፣ ታማኝነታችን፣ ከ7600 በላይ ቤቶችን ለደንበኞቻችን አስረክበን እየኖሩበት መሆኑ፣ ጥራታች፣ ከታማኝነት አልፈን በስማችን የተሰየመ ትልቅ መንደር ያለን እና ለደንበኞች እንደ አቅማቸው አማራጭ ማቅረባችን ልዩ ያደርገናል
#ለበለጠ_መረጃ እና ወደ ቢሯችን ለመምጣት +251900100765 ላይ ይደውሉልን
#ባለ 1 መኝታ=40ካሬ
#ባለ 2 መኝታ 75, 95 እና 100ካሬ ..
#ባለ 3 መኝታ
*95ካሬ
*107ካሬ
*110 ካሬ
*115 ካሬ
*120 ካሬ
*127 ካሬ
*138 ካሬ
*145 ካሬ
*G+1 duplex Appartment =145m^2
#ባለ 4 መኝታ
*150 እና 161 ካሬ
ልብ ይበሉ:- የአሁኑ ዋጋ የሚቆየው ለአጭር ጊዜ ስለሆነ ተመዝግበው በተመጣጣኝ ዋጋ እና በቀላል የአከፋፈል አማራጭ የቤት ባለቤት ይሁኑ።ለበለጠ መረጃ ከላይ ባሉት የስልክ አድራሻችን ይደውሉ። Desalegn D. የአያት ሪል እስቴት የሽያጭ ባለሞያ 4 ዓመት የሽያጭ ልምድ ጋር!! (+251900100765
ለበለጠ መረጃ:- +251900100765
Join us
@BedestaSc
@BedestaSc
#ሼር ያድርጉልን
Send your Message @bedesta
517 viewsedited 18:36