2022-05-24 12:35:00
አያት አክስዮን ማህበር በአንጋፋነቱና በታማኝነቱ ብዙዎችን የቤት ባለቤት በማድረግ የሚታወቀው ነው:: ከ1989ዓ.ም ጀምሮ
አያት ሪል እስቴት አሁንም የተለያየ እድል በማመቻቸት የቤት ባለቤት ይሁኑ ይሎታል !
በመሀል አዲስአበባ ሲ ኤም ሲ ግንባታቸው እየተፋጠነ የሚገኙትን ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በ8% ቅድመ ክፍያ የግሎ ያድርጉ ።
➚ቅድመ ክፍያ 8%
➚ባለሁለት
➚ባለሦስት
➚ባለአራት መኝታ ክፍል ቤቶች እና
በአይነቱ ልዩ የሆነ duplex G+1 ቪላ እስታንዳርድ ለመኖርያ ምቹ የሆኑ አፓርትመንቶች ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል
60/40 የረጅም ጊዜ አከፋፈል
60% በ3አመት በ 7 ጊዜ እና ቀሪውን 40% በረጅም ጊዜ የዱቤ ክፍያ ከ10 አመት እስከ 30 ድረስ በ9.5ወለድ የሚከፍሉት
ህንፃዎቹ የሚያካትቷቸው ነገሮች
በጣም ምቹ የሆነ ሊፍት
ሰፊ የ መኪና ማቆምያ
የቆሻሻ ማውረጃ
በጣም ሰፊ ግሪን አሪያ
የውሀ ፓምፕ
የመጠባበቂያ ጀነሬተር
1ኛ. ዱቤ 60%/40 % አከፋፈል 60% በሙሉ ኮንትራት ሲፈርሙ ለሚከፍሉ ብቻ 10% ቅናሽ ይሰጣል። ከዚህ በፊት በዱቤ ሽያጭ ላይ ቅናሽ አልነበርም።
2ኛ. 100% በቅድሚያ ለሚከፍሉ በከፈሉት ገንዘብ ላይ 31% ይቀንሳል ።
3ኛ . 90% በቅድሚያ ለሚከፍሉ በከፈሉት ገንዘብ ላይ 28% ይቀንሳል
4ኛ .75% በቅድሚያ ለሚከፍሉ በከፈሉት ገንዘብ ላይ 23% ይቀንሳል
5ኛ .60% በቅድሚያ ለሚከፍሉ በከፈሉት ገንዘብ ላይ 19% ይቀንሳል
6ኛ 35% በቅድሚያ ለሚከፍሉ በከፈሉት ገንዘብ ላይ 11% ይቀነሳል።
➾በዶላር በንግድ ባንክ በዶላር አካውንት ለሚከፍሉ በከፈሉት መጠን 5% ተጨማሪ ቅናሽ ይሰጣል!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251-900-100-765
Send your message through
@Bedesta
.
740 viewsedited 09:35