Get Mystery Box with random crypto!

ታችኛው ኮንዶሚንየም (መከላከያ) ትላንት 6 ሰአት አካባቢ ብሎክ 137 የ5 አመት ህፃን ልጅ ከ3ተ | BULBULA NEWS⏰



ታችኛው ኮንዶሚንየም (መከላከያ) ትላንት 6 ሰአት አካባቢ ብሎክ 137 የ5 አመት ህፃን ልጅ ከ3ተኛ ፎቅ ወድቆ ሕይወቱ አልፏል። ዛሬ ቀብር ነበር። የወታደር ልጅ ነው። እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ነገር ነው

የምንችል እየሔድን ቤተሰቡን ብናጽናና መልካም ነው
፡ ለሌሎቻችሁም ጥንቃቄና ትምህርት እንዲሆን ያስፈልጋል!

@BBN_info