Get Mystery Box with random crypto!

ለ2015 አዲሱ ዓመት ምን አዲስ ለውጥ አቅዳችኋል?? ሁላችንም ለለውጥ ለመሻሻልና ለዕድገት ራሳች | BULBULA NEWS⏰


ለ2015 አዲሱ ዓመት ምን አዲስ ለውጥ አቅዳችኋል??

ሁላችንም ለለውጥ ለመሻሻልና ለዕድገት ራሳችንን እንደምናዘጋጅ እሙን ነው!

በአካዳሚክ ጉዳዮች ላይ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው የቦርድ አባላት የተዋቀረው ግሬት ኮሌጅ ቀጣዩን ዓመት ለህይወታችሁ መሻሻልያ የምታደርጉበትን መንገድ አመቻችቶላችሁ ብቅ ብሏል።

እዚሁ በራፋችን ላይ ቡልቡላ ውስጥ በተጀመረው አዲሱ ቅርንጫፉ፡-
በማስተርስ
በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን

በመጀመያ ዲግሪ
በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ
በማኔጅመንት

በቲቪኢቲ - ደረጃ 4
በIT
HRM[ Human Resourse Managment]
ማርኬቲንግ
አካውንቲንግ

በአጫጭር ስልጠናዎች
Advanced computer training
IFRS , Peachtree, clothing
Photoshop video editing
SPSS, C++ & Java ይሰጣል። ስለዚህ ይስማማኛል በምትሉት ዘርፍ መመዝገብና መማር ትችላላችሁ


#አድራሻ፡ መሐል ቡልቡላ ፡ ከአቦ ታክሲ መያዣ ወረድ ብሎ፡ ሐሮት ታወር አጠገብ

#እማራለሁ! #እለወጣለሁ! "ሰው" #እሆናለሁ!

@BBN_info