Get Mystery Box with random crypto!

አዝናኝ ፎቶዎች /ቪዲዮዎች እና ቀልዶች

የቴሌግራም ቻናል አርማ aznagn — አዝናኝ ፎቶዎች /ቪዲዮዎች እና ቀልዶች
የቴሌግራም ቻናል አርማ aznagn — አዝናኝ ፎቶዎች /ቪዲዮዎች እና ቀልዶች
የሰርጥ አድራሻ: @aznagn
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 958
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ Channel አዝናኝ ፎቶዎችን እና ቪዲዮዎችን ያገኛሉ፡፡
መልካም ጊዜ

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-07-30 20:33:16 App suggestion, tech news and....
https://t.me/dusemobile
2.9K viewsabd, 17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-22 21:56:02 @dusemobile
2.8K viewsabd, 18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-13 18:26:48

3.3K viewsabd, 15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-02 21:53:31
3.4K views@Like, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-12 23:29:20
4.4K views@Like, 20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-01-22 19:15:23 በተለይ ለሴት እህቶቻችን ጠቃሚ ምክር!
ሴት እህቶቻችን በታክሲ ዉስጥ "ሿሿ" በሚባል የሌብነት አይነት በየቀኑ ማለት በሚቻል ደረጃ እየተዘፉ ስለሆነ ለሕብረተሰቡ አሳውቁ።
1. ረዳቱ የትነሽ / ናቹ? ሲል የሚሔዱበትን ቀድሞ አለመናገር፣
2.ገቢና አስገብተው "የበሩ ጎማ ለቀቀ አስተካክይው" ሲሉ አለመተባበር፣
3. አጠገብሸ ያስቀመጡት ሰው የእነሱ ተባባሪ ስለሆነ ስልክ ቁጥር በስልክሸ ያዥልኝ ስትባይ አለመተባበር፣
4. ሶስት ወይም አራት ሆነው ተነጣጥለው የተቀመጡ ተሳፋሪዎች ሲያጋጥሙ ጥንቃቄ ማድረግ፣
5. የታክሲዉ ታፔላ እንዲሁም ታርጋው የተሸፈነ ከሆነ መጠራጠር፣
6. ከጎንሽ የተቀመጠው ተሳፋሪ ኮቱን በእጁ ይዞ እጁን ሸፍኖ የሚቁነጠነጥ ከሆነ ጥንቃቄ ማድረግ፣
7. ታክሲው እየሄደ ጋቢና ከሌላ ሰው ጋር ተቀምጠሽ የጋቢናው መስታወት ክፍት ሆኖ ረዳቱ በደጅ በኩል ሲያዋራሽ ጥንቃቄ ማድረግ፣

Via:-ከመጻሕፍት ዓለም
12.3K views@Like, 16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2019-07-16 22:24:03 ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት አስባችኀል??

እንግዲያውስ
ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ከመግዛቶ በፊት ሊያውቋቸው
የሚገቡ #10 ነገሮች !

ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት ስንመርጥ ብዙ ነገሮችን አስበን ነው፤ ከነዚህ ውስጥ የተለመዱ ነገሮች አሉ ለምሳሌ አይነቱና ዋጋው፤አሁን ግን የማሳያችሁ ምርጥ 10 ቲፖች ናችው: :

. ካገለገለ ኮምፒውተር ይልቅ አዲስ #ኮምፒውተር ይምረጡ

. PCI Express x16 slot ያለው ማዘረቦርድ መሆን
አለበት ይህም ሌሎች ካርዶችን ለመጨመር ይረዳዎታል::
ለምሳሌ ቲቪ ካርድ፣ ግራፊክስ ካርድና ሌሎች...

. ሚሞሪው ቢያንስ 4GB of RAM መሆን አለበት ይህም #ኮምፒውተሮ እንዳይጨናነቅና ፈጣን እንዲሆን ያደርገዋል

. ፕሮሰሰሩ Quad-core processor ያለውን ይምረጡ
ይህም ኮምፒውተሮ ፈጣንና ብዙ ፕሮግራሞችን ባንዴ የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል

. #ኮምፒውተሮን ለቤት ከሆነ የፈለጉት ፉኑ የማይጮህና
የማይረብሽ ይምረጡ

. An All-in-one PC ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ #ኮምፒውተር ይምረጡ (ሞኒተሩ ፍላት ስክሪን፣እና ሌሎችንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች ያሟላ)

. a single, high-powered graphics card ያለው
ይምረጡ ይህም ኮምፒውተሮ ላይ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ
ይጠቅሞታል

. የሃርድ ዲስኩ ሳይዝ #500GB እና ከዛ በላይ ቢሆን
ይመረጣል ይህም ኮምፒውተሮ ላይ ብዙ ፋይሎችን የሚያስቀምጡ ከሆነ ነው

. ሃይል ቆጣቢና አነስተኛ ወጪ የሚያወጣ ይምረጡ

. #ኮምፒውተሮን ሲገዙ አብረው external hard drive ይግዙ ይህም ዳታዎችዎን ባክ አፕ (መጠባበቂያ) ለማረግ ነው : :


SʜARE
@EM_COMPUTECH
13.2K viewsabd, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2019-07-13 23:52:20 ጠላትህን እንደ ጠላት
አድርገህ ለመጉዳት ከመጣር
ይልቅ እስኪ ወዳጅህ ለማድረግ
ሞክር ልብህን ለጥላቻ አታዘጋጀው
ልብህን ለጥላቻ ካዘጋጀኸው
እንኳን ለጠላትህ ለወዳጅህ
ጠላት ትሆናለህ


Join @aznagn
11.7K views@Like, edited  20:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2019-02-18 21:56:37 @silegnafashion
12.5K views@Like, edited  18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2018-12-12 22:21:20
#ከጌጡ ተመስገን የፌስቡክ ገፅ የተገኘ
12.9K views@Like, edited  19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ