Get Mystery Box with random crypto!

ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት አስባችኀል?? እንግዲያውስ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ከመግዛቶ በፊት | አዝናኝ ፎቶዎች /ቪዲዮዎች እና ቀልዶች

ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት አስባችኀል??

እንግዲያውስ
ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ከመግዛቶ በፊት ሊያውቋቸው
የሚገቡ #10 ነገሮች !

ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት ስንመርጥ ብዙ ነገሮችን አስበን ነው፤ ከነዚህ ውስጥ የተለመዱ ነገሮች አሉ ለምሳሌ አይነቱና ዋጋው፤አሁን ግን የማሳያችሁ ምርጥ 10 ቲፖች ናችው: :

. ካገለገለ ኮምፒውተር ይልቅ አዲስ #ኮምፒውተር ይምረጡ

. PCI Express x16 slot ያለው ማዘረቦርድ መሆን
አለበት ይህም ሌሎች ካርዶችን ለመጨመር ይረዳዎታል::
ለምሳሌ ቲቪ ካርድ፣ ግራፊክስ ካርድና ሌሎች...

. ሚሞሪው ቢያንስ 4GB of RAM መሆን አለበት ይህም #ኮምፒውተሮ እንዳይጨናነቅና ፈጣን እንዲሆን ያደርገዋል

. ፕሮሰሰሩ Quad-core processor ያለውን ይምረጡ
ይህም ኮምፒውተሮ ፈጣንና ብዙ ፕሮግራሞችን ባንዴ የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል

. #ኮምፒውተሮን ለቤት ከሆነ የፈለጉት ፉኑ የማይጮህና
የማይረብሽ ይምረጡ

. An All-in-one PC ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ #ኮምፒውተር ይምረጡ (ሞኒተሩ ፍላት ስክሪን፣እና ሌሎችንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች ያሟላ)

. a single, high-powered graphics card ያለው
ይምረጡ ይህም ኮምፒውተሮ ላይ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ
ይጠቅሞታል

. የሃርድ ዲስኩ ሳይዝ #500GB እና ከዛ በላይ ቢሆን
ይመረጣል ይህም ኮምፒውተሮ ላይ ብዙ ፋይሎችን የሚያስቀምጡ ከሆነ ነው

. ሃይል ቆጣቢና አነስተኛ ወጪ የሚያወጣ ይምረጡ

. #ኮምፒውተሮን ሲገዙ አብረው external hard drive ይግዙ ይህም ዳታዎችዎን ባክ አፕ (መጠባበቂያ) ለማረግ ነው : :


SʜARE
@EM_COMPUTECH