Get Mystery Box with random crypto!

ራስህን እመነው! ችግር ሲገጥምህ የምትሸሽ ወይኔ አለቀልኝ ብለህ የምትፈራ ከሆነ ችግርህ ሁሌም እ | አዝናኝ ፎቶዎች /ቪዲዮዎች እና ቀልዶች

ራስህን እመነው!

ችግር ሲገጥምህ የምትሸሽ ወይኔ አለቀልኝ ብለህ የምትፈራ ከሆነ ችግርህ ሁሌም እንደ ጥላህ ሲያሳድድህ ይኖራል! አለበለዚያ ግን ምናባቱ ያመጣል ብለህ የገጠመህን ችግር ከተጋፈጥከው እንደ ንስር ተረጋግተህ ከላይ ወደታች ካየኸው ያ መከራ እንደ ዝሆን ግዙፍ ቢሆን እንኳን እንደ ቁጫጭ አንሶ ይታይሀል።

ወዳጄ ከፈጣሪ ቀጥሎ ራስህን እመነው ካንተ አቅም በላይ የሆነ ምድራዊ ፈተና የለም! ምክንያቱም ለማሸነፍ ነው የተፈጠርከው!

@Inspire_Ethiopia