Get Mystery Box with random crypto!

ትንሽዬ ትዕግስት! 'ትዕግስት ይኑርህ ሁሉም ነገሮች ቀላል እስኪሆኑ ከባድ ነበሩ' ይለናል ፐርዢያ | አዝናኝ ፎቶዎች /ቪዲዮዎች እና ቀልዶች

ትንሽዬ ትዕግስት!

"ትዕግስት ይኑርህ ሁሉም ነገሮች ቀላል እስኪሆኑ ከባድ ነበሩ" ይለናል ፐርዢያዊው ገጣሚ ሰዓዲ። የጎደለህ ትንሽዬ ትዕግስት ነው እንጂ የምትፈልገው ነገር ካንተ አያመልጥም! ታገስ ማለት ግን ቁጭ ብለህ ተመልከት አይደለም፤ ጥረትህን ሳታቆም ጠብቅ ነው።

@Inspire_Ethiopia