Get Mystery Box with random crypto!

ምን ያህል አስፈሪዎች ናችሁ?? #ኤሪስ ለፀብ በተዘጋጀው አቋማቸው ባደገኛው ይፋለሙሃል ከመ | Ayneti✨

ምን ያህል አስፈሪዎች ናችሁ?? #ኤሪስ ለፀብ በተዘጋጀው አቋማቸው ባደገኛው ይፋለሙሃል ከመሬት ይደባልቁሃል። #ታውረስ በግትርነት አቋማቸው ከሞት አፋፍ ድረስ ያደርሱሃል። #ጀሚኒ አሰከ ቀጣዩ እሁድ ድረስ የእግር እሳት ይሆኑብሃል። #ካንሠር ዳግም እንዳትነሳ አድርገው ስሜትህን ያወድሙታል። #ሊዮ ስጋት ፈጥረውብህ ራስ በራስህ እንድትሳቀቅ ያደርጉሃል። #ቪርጎ…