Get Mystery Box with random crypto!

ምን ያህል አስፈሪዎች ናችሁ?? #ኤሪስ ለፀብ በተዘጋጀው አቋማቸው ባደገኛው ይፋለሙሃል ከመ | Ayneti✨

ምን ያህል አስፈሪዎች ናችሁ??


#ኤሪስ ለፀብ በተዘጋጀው አቋማቸው ባደገኛው ይፋለሙሃል ከመሬት ይደባልቁሃል።

#ታውረስ በግትርነት አቋማቸው ከሞት አፋፍ ድረስ ያደርሱሃል።

#ጀሚኒ አሰከ ቀጣዩ እሁድ ድረስ የእግር እሳት ይሆኑብሃል።

#ካንሠር ዳግም እንዳትነሳ አድርገው ስሜትህን ያወድሙታል።

#ሊዮ ስጋት ፈጥረውብህ ራስ በራስህ እንድትሳቀቅ ያደርጉሃል።

#ቪርጎ ስብዕናህንና የምትወደውን ነገር ሁሉ ያጠቁብሃል።

#ሊብራ ለመጉዳት፤ ማለት ያለባቸውን ትክክለኛ ነገር ያውቃሉ፣ ራስህን እንድትጠላ ያደርጉሃል።

#ስኮርፒዮ በየትኛውም መንገድ በፈለገው አይነት መከራህ ይሆንብሃል።

#ሳጁታሪየስ እብድ፣ ወፈፌ ይሆናል ያኔ ግን መጨረሻህ ላያምር ይችላል።

#ካፕሪኮርን ያይሃል፣ ለሞት በሚጋብዝ ግልምጫው ይጀምርሃል...

#አኳርየስ በ .0002 ሰከንድ ውስጥ ጨካኞች ሊሆኑ ይችላሉ።

#ፓይሰስ ሁሉን ቻይ ነው ግን ድንገት በሰከንድ ውስጥ መጥፎ፣ አጥፊ ሊሆኑ ይችላሉ።