Get Mystery Box with random crypto!

መቅደስ ደበሳይ መቅዲ የጥሞና ግዜዋን በሰላም ጨርሳ ብቅ ብላለች ፣ በህይወቴ እንዲህ ያለ | awtar tube አውታር ቲዩብ

መቅደስ ደበሳይ




መቅዲ የጥሞና ግዜዋን በሰላም ጨርሳ ብቅ ብላለች ፣
በህይወቴ እንዲህ ያለ አስቸጋሪ ፈተና ይገርመኛል ብዬ አስቤ አላቅም ፣ እኔ እዚህ ሚያስቀምጥ ሞራል አልነበረኝም ግን ከጉዳዩ በላይ የአንዳንድ በጎ ሰዎች ጉልበት ጉልበት ሆኖኝ እዚህ አስቀምጦኛል ፣
የኢትዮጵያ ህዝብ ወዳጅ ዘመዶቼ ለሁሉም ነገር ይቅርታ ፣ ላበረታቹኝ ጉልበት ለሆኖቹልኝ ለኢቢኤስ እና ለቤተሰቦቼ ለመላው ጠያቂዎች ከፍ ያለ ምስጋና አደርሳለው ።

መቅዲ ከ ኢቢኤስ