Get Mystery Box with random crypto!

awtar tube አውታር ቲዩብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ awtartube2020 — awtar tube አውታር ቲዩብ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ awtartube2020 — awtar tube አውታር ቲዩብ
የሰርጥ አድራሻ: @awtartube2020
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 381
የሰርጥ መግለጫ

Spiritual Contents

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-31 16:42:22 የሴት ጋርዶች ቢያቆምም ማንም በነፃም ሊገባለት አልቻለም | ኢትዮጵያዊው ጋዳፊ በሀዋሳ

167 viewsAlazar Ayele, 13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 19:35:57 አስቸኳይ በጣም ብዙ አገልጋዮች ግብረሰዶማውያን ናቸው ተጠንቀቁ መፅሐፍ ቅዱስ ተፈተጥሯዊ እንደሆነ እየተናገሩ ነው

94 viewsAlazar Ayele, 16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 09:18:22 ልብ ይሰብራል!!!


95 viewsAlazar Ayele, 06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 16:31:58 አነጋጋሪ ምላሽ ሰጠ | የስልክ ልውውጡ ሁሉንም ቁልጭ አድርጓል | የሚወራው ሁሉ እውነት ነው @Awtar Tube አውታር ቲዩብ


101 viewsAlazar Ayele, 13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 20:22:01 ተጠንቀቁ


ከዘማሪነት ወደ ግብረሰዶማውያን መሪነት የገባው ወጣት

መንፈሳዊነት ከግብረሰዶማዊነት ችግር የለውም መርዙን እየረጨ ነው ተጠንቀቁ



114 viewsAlazar Ayele, 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 17:44:11
ለተማሪ ኤፍሬም እናት በደሃ ተኮር ፕሮግራም ከተገነቡ ቤቶች ውስጥ ባለ ሁለት መኝታ ቤት ተበረከተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተማሪ ኤፍሬም እናት በደሃ ተኮር ፕሮግራም ከተገነቡ ቤቶች ውስጥ ባለ ሁለት መኝታ ቤት አበረከተ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ መማር እንደዚህ የሰው ልጆች አስተሳሰብ ላይ ለውጥ ሲያመጣ የተሟላ ትርጉም እንዳለው ገልጸዋል፡፡
በዚህም ተማሪ ኤፍሬም በለጠ የእናቱን ሸክም ሳያፍር ተሸክሞ የኢትዮጵያ እናቶችን ውጣውረድ ባደባባይ በማሳየቱ ምስጋና ይገባዋል ነው ያሉት።
ሌሎች ወጣቶችም በእናቶቻቸው ሸክምና ውጣ ውረድ የሚያፍሩ ሳይሆኑ፣ ተምረውና የአስተሳሰብ ለውጥ አምጥተው ከራሳቸውም አልፎ ሀገረን የሚለወጥ ራዕይ እንዲኖራቸው ለማነሳሳት ለተማሪ ኤፍሬም እናት በደሃ ተኮር ፕሮግራም ካስገነባናቸው ቤቶች ውስጥ ባለ ሁለት መኝታ ቤት አበርክተንላቸዋል ብለዋል ።
በተጨማሪም ማበረታቻ እንደተደረገላቸው የተገለጸ ሲሆን ፥ በቂርቆስ የምገባ ማዕከል የስራ ዕድል እንደተመቻቸላቸው ነው የተናገሩት።
109 viewsAlazar Ayele, 14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 18:23:35
መቅደስ ደበሳይ




መቅዲ የጥሞና ግዜዋን በሰላም ጨርሳ ብቅ ብላለች ፣
በህይወቴ እንዲህ ያለ አስቸጋሪ ፈተና ይገርመኛል ብዬ አስቤ አላቅም ፣ እኔ እዚህ ሚያስቀምጥ ሞራል አልነበረኝም ግን ከጉዳዩ በላይ የአንዳንድ በጎ ሰዎች ጉልበት ጉልበት ሆኖኝ እዚህ አስቀምጦኛል ፣
የኢትዮጵያ ህዝብ ወዳጅ ዘመዶቼ ለሁሉም ነገር ይቅርታ ፣ ላበረታቹኝ ጉልበት ለሆኖቹልኝ ለኢቢኤስ እና ለቤተሰቦቼ ለመላው ጠያቂዎች ከፍ ያለ ምስጋና አደርሳለው ።

መቅዲ ከ ኢቢኤስ
311 viewsAlazar Ayele, 15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 07:11:54 በርካታ እድሎች እየጎረፉለት ነው!!!
በሊንኩ ተመልከቱ

233 viewsAlazar Ayele, 04:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 22:40:30
የዘመናችን ምርጡ ተመራቂ!

ውድ እናቱን የክብር ጋዎን አልብሶ እሱ ደግሞ በጀርባው እንጨት ተሸክሞ ክብርት እናቱ በዘመኗ ሁሉ የከፈለችለትን ውለታ በገሃድ የገለፀበት መንገድ ለተመለከተ ልብ ይነካል።ታድያ ይሄን የተመለከተች እናት ሆድ ብሷት አነባች።

ስለእናት ውለታ ብዙ ብዙ ተብሏል።በዚህ ልክ ግን በአደባባይ የእምዬን ውለታ እንደዚህ ጀግና ወጣት የገለጠ አለ ብዬ አላስብም።
ክብር ሁሉ ለእናቶቻችን ይሁን!
93 viewsAlazar Ayele, 19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 22:38:52
“አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።”
— ዘጸአት 20፥12
74 viewsAlazar Ayele, 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ