Get Mystery Box with random crypto!

#BahirDar በባህር ዳር የምግብ ዘይት መሸጫ ዋጋ ይፋ ሆነ። የባህርዳር ከተማ አስተዳደር | Assosa online

#BahirDar

በባህር ዳር የምግብ ዘይት መሸጫ ዋጋ ይፋ ሆነ።

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ንግድ መምሪያ የምግብ ዘይት መሸጫ ዋጋ ይፋ አድርጓል።

ከነገ ከ28/06/2014 ዓ.ም ጀምሮ መሰራጨት የሚጀምረው ፓልም ዘይት መግዣና መሸጫ ዋጋ መረጃ ይህንን ይመስላል ፦

ቸርቻሪዎች / ሸማቾች ህ/ስ/ማ ከአለ በጅምላ የሚገዙበት የጅምላ ዋጋ ፦

1. ባለ 20 ሊትር 1575.6 ብር ፣
2. ባለ 5 ሊትር 408.6 ብር፣
3. ባለ 3 ሊትር 251.10 ብር ሲሆን፣

ቸርቻሪዎች / ሸማቾች ህ/ስ/ማ #ለተጠቃሚው_ማህበረሰብ የሚያሰራጩበት ዋጋ ደግሞ ፦

1. ባለ 20 ሊትር 1641.80 ብር ፣
2. ባለ 5 ሊትር 425.80 ብር፣
3. ባለ 3 ሊትር 261.70 ብር መሆኑ ተገልጿል።

ምንጭ፦ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር

@asosaonline