Get Mystery Box with random crypto!

➟ እህታችን ሳምሪ በደረጃ 4 የማህፀን ካንሰር እየተሰቃየች ነው።ወደ ውጪ ለመታከምም ከአቅሟ በላይ | አስገራሚ ሁነቶች

➟ እህታችን ሳምሪ በደረጃ 4 የማህፀን ካንሰር እየተሰቃየች ነው።ወደ ውጪ ለመታከምም ከአቅሟ በላይ ብር ተጠይቃለች።ቢያንስ ለትንሹ ልጇ ትኑርለት።የቻልነውን ያክል ከታች ባለው አካውንት በማስገባት እናግዛት።የማትችሉ እየደወላቹ እንኳን አይዞሽ በማለት ከጎኗ መሆናችንን አሳዩን።

1000180776145 ገነት ጀምበሩ (እናት)
0913379447

➭በተጨማሪም የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶች ይሄን ከላይ ያለውን Poster የቻናላችን Profile picture በማድረግ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ እናርግ።

➼ ይሄ እንደ ቻላንጄም ስለሆነ ሁላችንም እንቀላቀለው።