ከዚ በፊት ከራስን በራስ ማርካት ፅሁፍ ፅፈን ነበረ።ብዙዎቻቹ አንብባቹታል ብዬ እገምታለሁ። ያላነበባቹት መልሼ pin አረገዋለሁ አንብቡት ➣ ሁላቹም በዚህ ሱስ ውስጥ የምትገኙ ኑ እንማከር።ከዚህ የመናፍስት ስራ የምትወጡበትን ነገር አንድ ላይ እናውራ።ምንም ነገር ሳትፈሩ አናግሩኝ።ደሞም ድንግል ትረዳናለች ትወጣላቹ። ➣እስካሁን ባደረኩት ጥናት ከወንዶች ይልቅ ሴቶች በዚህ ሱስ የተጠመዳቹ ናችሁ።ኑ እየሱስ ክርስቶስ መሪ አድርገን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅ አርገን ከዚህ አስከፊ በሽታ የምትወጡበትን መፍትሔ እናበጅ። ➨ ምንም ክፍያ አንጠይቅም።ክፍያችን እናንተ ከዚህ የመናፍሰት ስራ ተላቃቹ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ንሰሀ ገብታቹ ስትመለሱ ማየት ነው። እኔን ለማናገር @Yile_Ortodox የምንወያይበትን ግሩፕ ለመቀላቀል(እባካቹ የዚህ ሱስ ተጠቂ ያልሆናቹ ግሩፑን አትቀላቀሉ) https://t.me/+vVsrc6ZLSQxjY2I8 178 viewsP R O M O T E R, 19:46