Get Mystery Box with random crypto!

አራይቫል የልማት እና መረዳጃ ማህበር

የቴሌግራም ቻናል አርማ arrival_development_association1 — አራይቫል የልማት እና መረዳጃ ማህበር
የቴሌግራም ቻናል አርማ arrival_development_association1 — አራይቫል የልማት እና መረዳጃ ማህበር
የሰርጥ አድራሻ: @arrival_development_association1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 271
የሰርጥ መግለጫ

አራይቫል የልማት እና መረዳጃ ማህበር
የአራይቫል አባል በመሆኖ
👉 የተቸገሩ ሙስሊም ቤቶችን ያንኳኳሉ
👉 መስጂዶች ንፁህ እና ያማሩ እንዲሆኑ ይረዳሉ
👉 በማህበሩ የታሰቡ ዕቅዶች ተፈፃሚ እንዲሆን ይረዳሉ።
ቻናላችንን ስለተቀላቀሉ እናመሰግናለን🙏

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-02-28 19:03:05
177 viewsMame, 16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-21 21:42:20
ዓለም አቀፍ የድጋፋ ጥሪ
..
"ሃሩን ሚድያ የሁላችንም ድምፅ" በሚል መሪ ቃል ነገ ቅዳሜ ጥር 14 በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰአት ጀምሮ በሃሩን ሚድያ እና ሌሎችም አጋር ሚድያዎች፤ የፌስ ቡክ እና You Tube ቻናሎች የቀጥታ ስርጭት አለም አቀፍ የድጋፍ ፕሮግራም ይካሄዳል::
...
በመሆኑም ሃሩን ሚድያን በመደገፍ እና በማሳደግ ግልጋሎቱን ለማጠናከር የጠየቃችሁን በመላው አለም የምትገኙ ሁሉ ነገ ምሽት በኢትዮ ሰአት አቆጣጠር ምሽት 2 ጀምሮ በአሏህ ﷻ ፍቃድ ይጠብቁን!
..
ሃሩንን ሚዲያን በማጠናከር ወርሃዊ አባል በመሆን ከጎኑ እንቁም
.
የድጋፋ አስተባባሪ ኮሚቴው
..
በቀጥታ በባንክ ድጋፍ ለማድረግ፦

1000353425173 - ንግድ ባንክ
የአካውንቱ ስም ፦
Harun multimedia production
...
ይህ የሀሩን ሚዲያ ዌብሳይት ሲሆን በዚህ ገብታችሁ ወርሃዊ membership ሁኑ ! በአንድ ጊዜ ከምትረዱት ባሻገር በየወሩ ሜንበርሺፕ ሁኑ https://www.harunmedia.org/
..
ኒያችሁን ለማስቀመጥ ከስር ያለውን ፎርም መሙላት ትችላላችሁ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc5J9p_SMjowdJd4g3hYicH_IxdABYOz3pOYizNP5dq4Haudw/viewform?usp=sf_linkaa
..
የሀሩን ሚዲያ ቁጥር +1 (202) 931-8685
..
የነገው ዝግጅት የዙም ሊንክ
..
Meeting ID: 613 669 3090
Passcode: 9999
Find your local number: https://us02web.zoom.us/u/kVvC0x31t

ሀሩን ሚዲያ የሁላችንም ነዉ።

@Harun_median_Endegf
@Harun_median_Endegf
224 viewsAbuki Tube Owner, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-19 10:34:46
ሁላችንም ለወንድማችን ኡመር ነጋሽ የተሰሬውን የማስታወቂያ ፎቶ ፕሮፋይል እናድርግ
እንዲሁም በተለያዩ ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ ፕሮሞት እናድርገው !
መልካሙን ሰሪ መልካሙን ይመነዳልና!!

ለምታደርጉት የበጎነት ትብብሮ በፈጣሪ ስም እናመሰግናለን!
378 viewsAbuki Tube Owner, 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ