Get Mystery Box with random crypto!

ዓለም አቀፍ የድጋፋ ጥሪ .. 'ሃሩን ሚድያ የሁላችንም ድምፅ' በሚል መሪ ቃል ነገ ቅዳሜ ጥር 1 | አራይቫል የልማት እና መረዳጃ ማህበር

ዓለም አቀፍ የድጋፋ ጥሪ
..
"ሃሩን ሚድያ የሁላችንም ድምፅ" በሚል መሪ ቃል ነገ ቅዳሜ ጥር 14 በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰአት ጀምሮ በሃሩን ሚድያ እና ሌሎችም አጋር ሚድያዎች፤ የፌስ ቡክ እና You Tube ቻናሎች የቀጥታ ስርጭት አለም አቀፍ የድጋፍ ፕሮግራም ይካሄዳል::
...
በመሆኑም ሃሩን ሚድያን በመደገፍ እና በማሳደግ ግልጋሎቱን ለማጠናከር የጠየቃችሁን በመላው አለም የምትገኙ ሁሉ ነገ ምሽት በኢትዮ ሰአት አቆጣጠር ምሽት 2 ጀምሮ በአሏህ ﷻ ፍቃድ ይጠብቁን!
..
ሃሩንን ሚዲያን በማጠናከር ወርሃዊ አባል በመሆን ከጎኑ እንቁም
.
የድጋፋ አስተባባሪ ኮሚቴው
..
በቀጥታ በባንክ ድጋፍ ለማድረግ፦

1000353425173 - ንግድ ባንክ
የአካውንቱ ስም ፦
Harun multimedia production
...
ይህ የሀሩን ሚዲያ ዌብሳይት ሲሆን በዚህ ገብታችሁ ወርሃዊ membership ሁኑ ! በአንድ ጊዜ ከምትረዱት ባሻገር በየወሩ ሜንበርሺፕ ሁኑ https://www.harunmedia.org/
..
ኒያችሁን ለማስቀመጥ ከስር ያለውን ፎርም መሙላት ትችላላችሁ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc5J9p_SMjowdJd4g3hYicH_IxdABYOz3pOYizNP5dq4Haudw/viewform?usp=sf_linkaa
..
የሀሩን ሚዲያ ቁጥር +1 (202) 931-8685
..
የነገው ዝግጅት የዙም ሊንክ
..
Meeting ID: 613 669 3090
Passcode: 9999
Find your local number: https://us02web.zoom.us/u/kVvC0x31t

ሀሩን ሚዲያ የሁላችንም ነዉ።

@Harun_median_Endegf
@Harun_median_Endegf