Get Mystery Box with random crypto!

' በልቶ፣ ጠጥቶ፣ ተምሮ፣ ተመርቆ፣ ስራ ይዞ፣ የውሃና የማብራት ቢል ከፍሎ፣ ሚስት አግብቶ፣ ልጆች | አርጋኖን ስነ-ግጥም ና ጭውውት ..On.Tg

" በልቶ፣ ጠጥቶ፣ ተምሮ፣ ተመርቆ፣ ስራ ይዞ፣ የውሃና የማብራት ቢል ከፍሎ፣ ሚስት አግብቶ፣ ልጆች ወልዶ ለመሞት ከሆነ ሀሳብህ በእጅጉኑ በምያሳዝን በህይወት ክንውን ውስጥ እንዳለህ በፍፁም አትዘንጋ። እንደዚህ ከሆነማ እሄንን ህይወት ማንኛውም ሰው ኖሮ የምያልፍ ነው። እንደ ማንኛውም ሰው ኖረህ ማለፍ ካልፈለክ፤ አንድ ከመቃብርህ በላይ በትውልድ ልብ ዘወትር ህያው ሆኖ የምኖር ስራ ሰርተህ ለማለፍ በዚህች ምድር ለምን እንደምትኖርና ምን እንደምትሰራ በምገባ ማወቅ ይጠበቅብሀል። አለበለዚያ ኖሮ ከመሞት ያለፈ ሌላ ታርክ ሰርተህ ለማለፍ አትችልም። መንቃት ያስፈልገናል አንሞኝ የተፈጠርንበትን ዓላማ በምገባ በማወቅ መኖርን ኖረን ማለፍ ያስፈልገናል።"