Get Mystery Box with random crypto!

የጭካኔ ጥግ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ አዲስ አበባ ቦሌ አራብሳ አካባቢ ሁለት ህፃናት በሰራተኛዋ ም | 📻✉️Anush_tube✉️📻

የጭካኔ ጥግ
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
አዲስ አበባ ቦሌ አራብሳ አካባቢ ሁለት ህፃናት በሰራተኛዋ ምክንያት ህይወታቸው አልፏል። እናት፣ እህት፣ ሚስት የምትሆን ሴት ልጅ በህፃናት ላይ ጨክናባቸዋለች። አንዷን አርዳ፣ አንዱን አንቃ እንገደለቻቸውም እየተነገረ ነው።

ኣህ! ወዴት እየሄድን ነው?