Get Mystery Box with random crypto!

   ብቸኝነቴ እንደ ትዉስታ ክፍል አንድ (1) በ አንዋር  ......... ወደዚች | 📻✉️Anush_tube✉️📻

   ብቸኝነቴ እንደ ትዉስታ

ክፍል አንድ (1)

በ አንዋር

 ......... ወደዚች ምድር ስትቀላቀል ዱንያን በለቅሶ ''ሀ'' ብለህ ተቀላቀልካት
 ብሎም ቀጠለ ዶክተሮች ወደ ማሞቂያ ክፍል አስገቡህ ቆት የት ብሎም አመጡህ በእናትህ ጉያ ተሸጉጠህ የማምየን ጡት እየጠባህ ሽጉጥ ብለህ ሙቀቷን እያጣጣምክ.... ጠረኗን አሸተትክ ትኝት አልክ
 በዛ አለም ዉስጥ መኖር ምንኛ ደስ ይላልን? አየህ አይደል ማሚህ ባትኖርስ እዛ ማቆያ ዉስጥ ብቸኝነትን ተጎናፅፈህ እስከመቼ ልትቆይ ነበረ?? ምን አልባት አሁን ላይ ሙተሀል  ብሎም.... የአላህ ፍቃድ ሆኖ ተወልዶ የማያድድ የለም አላህ ያልፈቀደለት ሲቀር አደክ
 አዎን አደክ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላ አሁንም እልሀለሁ አልሀምዱሊላህ ይሄዉ ይቺን እርገትን አትናቃት..... ምን አልባት አሁን ላይ ከ 4__5 ወይም   ግፋ ቢል ስድስት አመትህ ነዉ...  ይሄኔማ ወጫወቱ የሌለ ነዉ; ቀን ማታ መጫወት መዝለል : አቧራ ማቡለል : ከልጆች ጋር መጣላት : መሯሯጡ ጩኸቱ :  ቤት እንዳትሄድ ተብለህ አምልጠህ ስትሄድ :  ቤት ስትገረፍ :  ስታለቃቅስ :  ዛሬም ነግቶ አልሄድም  መገረፍ በቃኝ ብለህ ጓደኞችህ መተዉ ናናና ኧረ ና አተን እየጠበቅን ነዉ ሲሉህ ስትሄድ :   ያ ጨዋታዉ  :  የምትጫወተዉ  : አኩኩሉ : ዝላዩ :  ጫጫታዉ : ሴንተሩ : ከጓደኞችህ ጋር መጣላቱ :  መጨቃጨቁ ይሄ የጨዋታዉ ትልቁ ድምቀት ነዉ።......

 እልሀለሁኝ ይሄንን የህይወታ ብዙዎቻችን ከመቶዉ ዘጠና አምስቱ ፐርሰንት አሳልፈነዋል ብዬ በእኔ አስተሳሰብ አስባለሁ....እደኔ አመለካከት:!

 እነዚህ አምስት ፕርሰንቶቹ ግን የት ገቡ?

■_____<<☆☆>>____■
@ANUSH_TUBE
@ANUSH_TUBE
@ANUSH_TUBE
■_____<<☆☆>>____■