Get Mystery Box with random crypto!

Anti illuminati

የቴሌግራም ቻናል አርማ antiiluminati — Anti illuminati A
የቴሌግራም ቻናል አርማ antiiluminati — Anti illuminati
የሰርጥ አድራሻ: @antiiluminati
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.49K
የሰርጥ መግለጫ

Anti illuminati channel
SAY....
No vax
No mask
No mandatory

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-06-24 00:49:52 ለጊዜው ተቆርቋሪ፣ ተከራካሪ፣ ተሟጋች፣ ለ ሌለው በተገኘበት እንደ ዶሮ አንገቱን ለሚቆረጥ , ህዝብ ማን ድምጽ ይሁነው..? የ በፊቱ አንባገነን አገዛዝ አልፎ ተደስተን ሳናበቃ መንበረ ሥልጣኑን ከተረከቡ ዕለት አንስቶ ባለፉት 4 ዓመታት በኢትዮጵያ ስንት አልፍ ቁጥር ያለው ሰው ታረደ፣ ተጨፈጨፈ ፣ ተሰደደ ተዘረፈ ፣ መሄጃ መደረሻ አጣ ፣ መንግስት ባለበት ምድር ፣ ሰው እንደ ዶሮ ባደባባይ ታረድ ! ይሄሁኑ ጉድ ፣ ጭካኔ ፣ ሲፈጸም ፣ ምንግስት ችግኝ እየተከለ ነው፣ አንድም የሃገር ሚዲያ አካል አላወገዘውም.. ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም ጭ ጭ ብለው ስለ ዩክሬን ራሺያ ጦርነት ይዘግባሉ.. ሃገራቹ ላይ ይህን ያህል የዘር ጭፍጨፋ እየተካሄደ .. ዜናው ስለ አብይ አህመድ ሰላጣ ተከላ ያወራል.. ታዲያ ይሄ ሃገር ነው ...? ምንም እንኳን መንግሥት ነኝ (ባዩ ገዳይና አስገዳይ) ምንም አይነት የሀዘን መግለጫ ባይሰጥም ፣ከ ቀናት በፊት ቴዲ አፍሮ ህመማቸንን ፣ ብሶታችንን፣ በሙዚቃ ገልጾልናል ለዚ ነው ቴዲ አፍሮን የምንወደው ... ልክ ያለሆነ ነገር እያየ እንደሌሎቹ ሆዳም አርቲስቶች ዝም አይለም... #TEDDY AFRO - ናዕት ሰብዓዊነት የት ገባ .. ይህን ያህል ህዝብ እየተጨፈጨፈ ,.. ሚዲያው ስለ እገሌ ኮንሰርት ያወራል.. የ እውነት ያሳፍራል! እኔ እዚጋ ሰለ አዲሱ የ አለም መንግስት NWO ፣ ስለ ኢሉሚናቲ ስለ ፣ fake pandemic , ባወራ ምን ትርጉም አለው .. ህዝን እየተገደለ ..ወገን ወዴት እየሄድን ነው..? ሃገራችን ውስጥ ስንት ተሰሚነት ያለው መልዕክት ማስተላለፍ ሚችል .. ሰው አለ ... ዪሄ ሁሉ ግፍ ሲፈጸም ግን አንዳቸውም ምንም እንዳላዩ ዝም ጭጭ ብለዋል ለምን? እስከመቼ ዝም ብለነ እንኖራለን? ገዳይን ገዳይ ማለት ምን ያስፈራናል? የግድ የገዛ ቤተሰቦቻችን ላይ እስኪመጣ መጠብቅ አለብን.. እንዴት ሰው በገዛ ሃገሩ በ ሺ ሚቆጠር ሰው እየተገደለ ዝም ይላል? እንዴት ንፁሐን ምንም በማያቁት በማንነታቸው ሲታረዱ ዝም ይባላል? እኔ ግን ዝም አልልም ተሟጋች አልባ ተከራካሪም ለሌላቸው የ ሃገር ልጆች የወንድም እህቶቼን፣ የአባት የእናቶቼን ህጻናት የአዛውንቶቹን ሞት እያየው ዝም አልልም። ያማል, ፍትህ የጠፋበት ግዜ ያሳዝናል አምላክ ደማቸውን ይቀበል ፍርዱንም ሳይዘገይ ያሳየን አምረራቹ ከጸለያቹ .. ይሄን ሰይጣን መንግስት ይነቅልልናል። ፀልዩ

@thetruthmayscareyou

የሃዘን ቀን

የሞቱትን ነብስ ይማርልን !
120 views Amani , 21:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 00:49:26
Science, Pseudoscience, and The Germ Theory of Disease - Dr. Jordan Grant (2022 Conference)

For over 150 years, the "germ theory" of disease has dominated mainstream thought regarding many illnesses. Is this theory scientific? Are there holes in the paradigm? We will explore what "science" means, first and foremost, and then apply that to dogmas surrounding contagion and infection

@thetruthmayscareyou
116 views Amani , 21:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 00:49:18
After over 100 years of referee whistles all of a sudden athletes are dying from hearing a whistle.


@thetruthmayscareyou
114 views Amani , 21:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 00:49:18
Covid 19 PCR test of truck in China



I HOPE THAT POOR TRUCK DOESN'T HAVE TO GO INTO QUARANTINE

@thetruthmayscareyou
105 views Amani , 21:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 00:49:17 The virus scare game is permanent they are not going to stop. More scary stories more viruses outbreak more vaccines more laws and endless restrictions will continue


If everything happened on the past year didn't wake you up I really don't know WTF will.
100 views Amani , 21:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 00:49:17
We have been conditioned from the birth to fit in the crowd todo what the group does to accept what the society accept

#Pseudoscience
#viroliegy
101 views Amani , 21:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 00:49:17


አለ እንጂ እዚ የኛ እንከፍ ባንዲራ ይተክላል።
102 views Amani , 21:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 23:37:24
In Peru 5G antennas are taken down because the public has become aware of their dangers.
276 views Amani , 20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 23:37:24
229 views Amani , 20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ