Get Mystery Box with random crypto!

➩የቀኑ ➌ቱ ሐዲሶች ============== ክፍል:-173 1) «እንቅልፍ ተኝቶ ወይንም ረስቶ ሶ | Muhe tube .com

➩የቀኑ ➌ቱ ሐዲሶች
==============
ክፍል:-173
1) «እንቅልፍ ተኝቶ ወይንም ረስቶ ሶላት ያለፈው ሰው ባስታወሰ ሰኣት ይስገድ»።
ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:- ቡኻሪ (597)

2) «ሰውየው በሚሰራው ወንጀል ሪዝቁን ይነፈገል»።
ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:- ሶሒህ ኢብኑ ሒባን (4022)

3) ዓሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ (ረድየ-ል-ሏሁ ዓንሁ) እንዲህ አሉ:- የነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የመጨረሻ ንግግር «ሶላትን አደራ፣ ሶላትን አደራ» የሚል ነበር።
ምንጭ:- ሶሒሁል ጃሚዕ
||
#ሼር_አድርጉት
ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ
@hadit_h
@hadit_h