Get Mystery Box with random crypto!

የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ፖል ፖግባ በኢንስትግራም ገፁ ላይ ለ52 ሚሊዮን ተከታዩቹ በሂጃብ ም | Muhe tube .com

የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ፖል ፖግባ በኢንስትግራም ገፁ ላይ ለ52
ሚሊዮን ተከታዩቹ በሂጃብ ምክንያት በህንድ ሙስሊም ሴቶች ላይ
የሚደርሰውን የመብት ረገጣ የሚያሳይ ቪዲዮ ስቶሪው ላይ ሼር ማድረጉን
ተከትሎ በህንድ ሂንዱስታን እና ሂጃብ ጠሎች " unfollow pogba " ዘመቻ
የተከፈተበት ሲሆን የአለም ሙስሊሞች ደግሞ " follow pogba " የሚል
ካውንተር ዘመቻ ከፍተው ሂጃብ ጠሎች የሚቀንሱትን ቁጥር እያስተካከሉት
ይገኛል::
ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድ ያዳርሱ
@hadit_h