Get Mystery Box with random crypto!

የቀኑ 3ቱ ሐዲሶች ========== ክፍል:-167 1) «መልካም ስነምግባርና መልካም ጉርብትና፣ | Muhe tube .com

የቀኑ 3ቱ ሐዲሶች
==========
ክፍል:-167
1) «መልካም ስነምግባርና መልካም ጉርብትና፣ ቤትን ያሳምራሉ እንዲሁም እድሜንም ይጨምራሉ»።
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:- ሲልሲለቱ ሶሒሀህ (519)

2) «በሙናፊቆች ላይ በጣም ከባድ ሶላቶች የዒሻ ሶላት እና የሱብሒ ሶላት ናቸው»።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ሙስሊም ዘግበውታል

3) «ከእያንዳንዱ ዋጂብ ሶላት ቡሀላ አየተል ኩርሲይን የቀራ ሰው ጀነት ከመግባት የሚያግደው ሞት ብቻ ነው»።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦ ሶሒሁል ጃሚዕ (6464)
||
#ሼር_አድርጉት
ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ!
@hadit_h