Get Mystery Box with random crypto!

የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች ============ ክፍል:-166 1) «አዛን ሲባል ሁሉም የሰማይ በሮች ይ | Muhe tube .com

የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች
============
ክፍል:-166
1) «አዛን ሲባል ሁሉም የሰማይ በሮች ይከፈታሉ፣ በዛ ጊዜ የሚደረግ ዱዓ
ተቀባይ ነው»።
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦ ሶሒሁል ጃሚዕ (818)

2) «ለሙአዚን የቂያማ እለት ሰውም ጂኑም እንዲሁም አጠቃላይ እርሱ አዛን ሲል በነበረበት ጊዜ የሰሙት ነገሮች ሁሉ ነገ ከአላህ ፊት ይመሰክሩለታል።»
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)

3) «ወደቤትህ በምትገባ ግዜ «አሰላሙዓለይኩም» ብለህ ግባ ይሄን ካልክ በአንተም ላይ በቤተሰቦችህም ላይ የአላህ በረከት ይወርድባችኋል።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)

ﺣﺴﻦ ﺻﺤﻴﺢ ‏(ﺍﻟﻜﻠﻢ ﺍﻟﻄﻴﺐ‏) (63)
||
#ሼር_አድርጉት
ቴሌግራም ቻነሉን ተቀላቀሉት
@hadit_h