Get Mystery Box with random crypto!

AMIGOS SAVING AND CREDIT COOP.

የሰርጥ አድራሻ: @amigossacco
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.05K
የሰርጥ መግለጫ

Instagram: https://instagram.com/amigossacco?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Facebook: https://www.facebook.com/Amigossacco
TikTok: tiktok.com/@amigossavingandcredit
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/amigos-saving-and-credit-

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-12 10:27:31
5.9K views07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-11 18:10:45
አሚጎስ በኅብረት ሥራ ለመጀመሪያ ጊዜ 52% ለአባላቶቹ ትርፍ አከፋፈለ።

(አሚጎስ፣ ሚያዚያ 15 ቀን 2016ዓ.ም)

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስራ ማህበር በዛሬው 10ኛ የጠቅላላ ጉባኤ ተወካዮች መደበኛ ጉባኤው የህብረት ሥራ ማህበሩ የ2015 በጀት ዓመት የኦዲት ሪፖርት ቀርቦ በጠቅላላ ጉባዔ ተወካይ አባላት የፀደቀ ሲሆን የኦዲት ሪፖርቱም  ነጻ እና ገለልተኛ በሆነ መንገድ መከናወኑን እንዲሁም በባለፈው በጀት ዓመት (ከሀምሌ 1 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም) የስራ አፈጻጸም በአጠቃላይ 68.3 ሚሊዮን ብር ዓመታዊ ትርፍ ማስመዘገቡን የአዲስ አበባ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ኅብረት ሥራ ፅህፈት ቤት የማህበራት የኦዲት ቡድን ኦዲተሮች ለጉባዔው ገልፀዋል፡፡ በዚህም መሰረት የህብረት ሥራ ማህበሩ የ2015 በጀት ዓመት ዓመታዊ የትርፍ ክፍፍል 51.84 ⁒ መሆኑ ተገልጾ ለአባላቱ እንዲከፋፈል በህብረት ሥራ ማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ተወካዮች ፀድቋል፡፡ በተጨማሪም አሚጎስ  ካተረፈው ዓመታዊ ትርፍ ውስጥ 30 በመቶ የሚሆነው ለህብረት ስራ ማህበሩ መጠባበቂያ ተቀማጭ የሚሆን ሲሆን ከመጠባበቂያ ተቀማጭ ውጪ የሆነው 70 በመቶ ትርፍ ለአባላት ባላቸው የሼር መጠን እንደሚከፋፈል ጉባኤው በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡

አባላት ኅብረት ሥራ ማህበራቸው ከተለያዩ የመኪና አስመጪና መኪና መገጣጠሚያ ተቋማት ጋር  በሚያደርጋቸው ስምምንቶች በቀላሉ መኪናዎችን እንዲያገኙ በማስቻል ላይ መገኙቱና  በተጠናከረ ሁኔታ መቀጠል እንዳለበት  በጉባኤው ላይ ተገልጿል፡፡
6.1K viewsedited  15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 13:10:52

5.3K views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 10:47:43
5.1K views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 08:12:35
ተራዝሟል

የትንሳኤ ልዩ የብድር አማራጭ በናንተ በውድ አባላቶቻችን ጥያቄ መሰረት ላልተወሰነ ቀናት መራዘሙን ስንገልፅ በደስታ ነው።                                                                                                                                       
አድራሻችን: ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ከፍ ብሎ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ከአ.አ ሜዲካል ኮሌጅ ፊትለፊት በሚገኘው ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ
                                                                                          
Telegram:https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #11years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
6.1K views05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-05 07:55:52
   ከስቅለት በኋላ ትንሳኤ፤ከጨለማ በኋላ ብርሃን አለ!

እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የአንድነት፣ የመተሳሰብ፣ የፍቅርና የደስታ ይሁንልዎ!!


         መልካም የትንሳኤ በዓል                                                                                                                                       
አድራሻችን: ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ከፍ ብሎ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ከአ.አ ሜዲካል ኮሌጅ ፊትለፊት በሚገኘው ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ
                                                    
 Telegram:https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #11years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
5.8K viewsedited  04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 10:17:45
ጥንተ ስቅለት

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ                                                                                                                                                        
አድራሻችን: ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ከፍ ብሎ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ከአ.አ ሜዲካል ኮሌጅ ፊትለፊት በሚገኘው ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ
                                                                                           Telegram:https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #11years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
6.8K viewsedited  07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-02 11:20:56
ይህን መልእክት SHARE ያድርጉ፣ ይሸለሙ!
       
አሚጎስ የፋሲካ ስጦታ ይዞልዎ መጣ!

ይህን መልዕክት ለወዳጅ፣ ዘመድ፣ ጓደኛዎ ሲያጋሩ፣ የበዓል አስቤዛዎን የሚገበያዩበት የ2ሺህ ብር የሸመታ ኩፖን ይሸለማሉ!

ተሸላሚ ለመሆን ቀጣዩን ቅደም ተከተል ይከተሉ...

1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/amigossacco_referral_bot?start=381567988
2. START የሚለውን ይጫኑ፣
3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣
4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣
5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣
6. መልክቱን ካጋሯቸው ሰዎች መካከል ቢያንስ 50 ያህሉ የአምጎስን የቴሌግራም ቻናል JOIN ሲያደርጉ እርስዎ ተሸላሚ ይሆናሉ!

ሽልማቱ የፋሲካ በዓል ዋዜማ ላይ ለተሸላሚዎች ይደርሳል!

በተጨማሪም አሚጎስ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለ15 ቀናት ብቻ የሚቆዩ ልዩ የብድር አማራጮችን በአነስተኛ የወለድ ምጣኔ ይዞላችሁ ቀርቧል።

መልካም የትንሣዔ በዓል!
10.4K views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 07:45:03
Happy international Labour Day                                          

Our address: Piazza Arada Giorgi Church, on the road leading to the Addisu gebya, in front of AA Medical College, on the 3rd floor of the tzabi building.
                                                                                                  
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#Amigos #11years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
7.5K views04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ