Get Mystery Box with random crypto!

አስገራሚ እውነታዎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ amezing_facts — አስገራሚ እውነታዎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ amezing_facts — አስገራሚ እውነታዎች
የሰርጥ አድራሻ: @amezing_facts
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.97K
የሰርጥ መግለጫ

አለማችን እጅግ ለማመን ቀርቶ ለማሰብ እንኳን በሚከብዱ እውነታዎች የተሞላች ነች ይህንን የአለማችን አስገራሚ እውነታዎች እንዲሁም አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮች የምንማማርበት እና
ያልተሰሙ አዳዲስ አስገራሚ ታሪኮች፣አለም ላይ የተከሰቱ ነገሮች ፣ድንቅ ድንቅ እውነታዎችን፣ጠቃሚ መልዕክቶች፣እናንተን ያዝናናሉ ፣ያስተምራሉ ብለን ያሰብነውን እናቀርባለን ።
ለአስተያዬት @Kiraz12_bot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-28 12:16:50
ለመፀዳጃነት የሽንት ቤት ወረቀት(ሶፍት) ከመሰራቱ በፊት አሜሪካዊያን የቦቆሎ ቆረቆንዳ ይጠቀሙ ነበር ።
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
5.5K viewsedited  09:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 07:26:09
ይሄንን ያውቃሉ ?

በማርስ ላይ ያለው የመሬት ስበት(gravity) በምድር ላይ ካለው የመሬት ስበት 38% ብቻ የሚሆነውን ይይዛል ሰለዚህ ያንተ ኪሎግራም በምድር ላይ 65 ከሆነ ማርሰ ላይ ስትሄድ ደግሞ 25 ብቻ ይሆናል።
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
5.9K views04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 10:44:27
ይህ የሸራሪት ዘር ታራንቱላ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ምንም አይነት ምግብ ሳይቀምስ እስከ ሁለት አመት ድረስ መቆየት ይችላል።
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
6.1K viewsedited  07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 08:21:20
ናይጄሪያ

ተዋወቁት እስቲ ጆሴፍን እልል ብሎ 15 ጊዜ 1ኛ ክፍልን የደገመው ናይጄሪያዊ ተማሪ #15_አመታትን አንድ ክፍል ውስጥ ለዛውም 1ኛ ክፍልን #ሲደጋግም ከርሟል ጆሴፍ የተሰኘው ናይጄሪያዊ ተማሪ፡፡

አንደኛ ክፍል ብቻ 15 አመታትትን አሳልፏል፡፡ ወላጅ እናቱ እንደምትለው ከ15 አመታት በኋላም ቢሆን ለጆሴፍ ትምህርት ቤት ማርፈድ አይታሰብም ቀድሞ ከክፈል መውጣትም እንዲሁ፡፡ ቢሆንም ግን በየአመቱ መጨረሻ ከተማሪዎች ሁሉ የመጨረሻውን ደረጃ ያመጣል፡፡ የቁመት እድገት ውስንነት ያለበት ጆሴፍ አሁን 20 አመቱን ደፍኗል ነገር ግን 1ኛ ክፍል ነው፡፡ መምህራኑ ጆሴፍን አትፍረዱበት የመርሳት ችግር ስላለበት ነው ይላሉ፡፡
አሁን የተነገረውን ከደቂቃዎች በኋላ ከናካቴው ይረሳዋል ፡፡ ናይጄሪያዊው ጆሴፍ ግን የፈጀውን ጊዜ ይፍጅ አንድ ቀን ሁሉንም አሳካዋለሁ አንደውም የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት የመሆን ህልሜንም አሳካለሁ ይላል፡፡

በፎቶ የምትመለከቷት አስተማሪዋ ከጆሴፍ ጋር ትማር ነበር አሁን ግን እሱን ማስተማር ጀምራለች ጆሴፍ ምንም ነገር ቢነገረው ወዲያው እልል ብሎ ይረሳዋል:: ቂምም አይዝም።
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
6.1K views05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 19:14:20
አጋዘን እንቁላል በማህፀኗ ውስጥ የምታፈራው ጨረቃ ሙሉ ስትሆን ነው
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
5.5K views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 10:10:22
በሀገረ ኢንዶኔዥያ ሴት ፖሊስ የግድ ድንግልና ያላገባች መሆን አለባት ።
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1‌‌
6.5K viewsedited  07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 13:06:32
#የኢትዮጵያ ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ የጭነት አውሮፕላን መሬት ከነካ በኋላ ሌላ መንደርደርያው ላይ የነበረ አውሮፕላን ሲያጋጥመው እንዴት ተመልሶ ወደሰማይ እንደቀዘፈ የሚያሳይ ቪድዮ በብዙዎች ዘንድ ከአድናቆት ጋር እየተጋራ ይገኛል።
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
6.3K views10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 09:38:47 ቱርክ ውስጥ የዳቦ ፍርፋሪ (የዳቦ ቁራሽ) ከረገጡ እንደ መጥፎ ዕድል ይቆጠራል።

In Turkey, if You step on a piece of bread, it's considered bad luck.
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
5.8K views06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 12:15:05
ይሄንን ያውቃሉ ?

በኛ አለም ላይ ከሚገኙ ዛፎች መካከል እጅግ እድሜ ጠገቡ ዛፍ "Methuselah" ተብሎ የሚጠራ ሲሆን 4853 ዓመትን በዚህ አለም ላይ ኑሯል።
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
865 views09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 18:11:57
በራሳቸው አለም ውስጥ የሚኖሩ ሕዝቦች

ብራዚል ውስጥ በምስራቅ አማዞን ጫካ ውስጥ የሚገኙት እነዚህ ከተቀረው አለም ተገለው የሚኖሩ "korubo" የተባሉት ጎሳዎች በ1972 ነበር መኖራቸው የታወቀው 7 ሰዎች ሄደው ሊግባቧቸው ቢሞክሩም በቀሰት ወግተው ገለዋቸዋል አማዞን ውስጥ እንደነዚህ አይነት 70 ጎሳዎች ያሉ ሲሆን ከአማዞን ወተው ሰለማያቁ በራሳቸው አለም ነው የሚኖሩት የተቀረው አለም እንዳለ እንኳ በቅጡ አያውቁም።
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
1.5K views15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ