Get Mystery Box with random crypto!

አስገራሚ እውነታዎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ amezing_facts — አስገራሚ እውነታዎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ amezing_facts — አስገራሚ እውነታዎች
የሰርጥ አድራሻ: @amezing_facts
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.97K
የሰርጥ መግለጫ

አለማችን እጅግ ለማመን ቀርቶ ለማሰብ እንኳን በሚከብዱ እውነታዎች የተሞላች ነች ይህንን የአለማችን አስገራሚ እውነታዎች እንዲሁም አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮች የምንማማርበት እና
ያልተሰሙ አዳዲስ አስገራሚ ታሪኮች፣አለም ላይ የተከሰቱ ነገሮች ፣ድንቅ ድንቅ እውነታዎችን፣ጠቃሚ መልዕክቶች፣እናንተን ያዝናናሉ ፣ያስተምራሉ ብለን ያሰብነውን እናቀርባለን ።
ለአስተያዬት @Kiraz12_bot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 17:06:06 ባለፉት 4000 አመታት ፣ አዲስ የቤት እንስሳ(ለማዳ) አልተላመደም ።
═══◉❖◉════
     @Amezing_facts
     @Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ)     https://t.me/amazing_facts_group1
410 views14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 21:03:34
በ 16ተኛውና በ17 ተኛ ክፍለዘመን ። ቱርክ ውስጥ ቡና ሲጠጣ የተገኘ ሰው ፣ የሞት ፍርድ ይፈረድበት ነበር ።
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
1.4K views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 18:51:30
መብረቅ (ነጎድጓድ) ከአውሮፕላን ላይ ሲታይ ይህን ይመስላል።
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
2.3K views15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 19:40:29
ጃፓን ውስጥ ሰው ሲቀበር ሀውልቱ እንደምታዩት የራሱ #QR_Code ይኖረዋል፤ ይህም ማንኛውም መንገደኛ ስለሟቹ የተሟላ መረጃ እንዲያገኝ ያስችለዋል ::

በተጨማሪም ከመሞታችሁ በፊት ግብአት የሚሆኑትን መረጃዎች በራሳችሁ መሙላት ትችላላችሁ።
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
3.1K views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 21:19:22
ሃምሣ አለቃ መኩሪያ
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
3.7K viewsedited  18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 11:43:32
የቅርብ ጊዜ ጥናት እንደሚያሳየው 80% የሚሆነው የአለም ህዝብ በአውሮፕላን በረራ አድርጎ አያውቅም።
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
3.9K views08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 22:02:45
ቁንጫዎች የሰውነታቸውን ቁመት 350 እጥፍ መዝለል ይችላሉ።
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
4.3K views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 18:35:11
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሸረሪት ብራዚል ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ስሙም Wandering Spider በመባል ይታወቃል። እናም ይህ ሸረሪት ከነደፋችሁ የወንዶች መራቢያ አካል(ብልት) ያለማቋረጥ ለአራት ሰዓታት(4) ያህል የአክሱምን ሀውልት መስሎ ይቆማል።
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
4.5K views15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 12:19:55
የአለማችን ረዥሙ የቦታ ስም Taumatawhakatangi­hangakoauauotamatea­turipukakapikimaunga­horonukupokaiwhen­uakitanatahu,
ይባላል ኒውዚላንድ ውስጥ ይገኛል ፣
85 ፊደላትን አካትቷል ።
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
4.9K views09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 22:36:02
እ.አ.አ 2015 አንድ አልጀሪያዊ አዲስ ሙሽራዉን ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ መዋቢያ(makeup) ከሰርጉ ማግስት ካያት በኋላ በአጭበርባሪነት ከሷታል።
═══◉❖◉════
    @Amezing_facts
@Amezing_facts
▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬
Discussion (መወያያ ግሩፕ) https://t.me/amazing_facts_group1
5.8K viewsedited  19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ