Get Mystery Box with random crypto!

ሳምሰንግ በ ሃከሮች 200Gb የሚሆን ዳታ hack ተደርገበት ሀከሮች በተሳካ ሁኔታ ከሳምሰንግ | ᴀᴍᴇsɪ ᴛᴇᴄʜ ✅

ሳምሰንግ በ ሃከሮች 200Gb የሚሆን ዳታ hack ተደርገበት

ሀከሮች በተሳካ ሁኔታ ከሳምሰንግ ኩባንያ የውስጥ መረጃ እና ከጋላክሲ ስልኮች Source Code ሰርቀዋል ሲል የደቡብ ኮሪያው የቴክኖሎጂ ኩባንያ አረጋግጧል።

የጥሰቱ ዜና ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘገበው በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ሲሆን Lapsus$ የሚባል የሀከሮች ቡድን ኃላፊነቱን ወስዷል።

በቅርቡ Nvidiaን የጠለፈው ተመሳሳይ ቡድን ነው። ቡድኑ በርብሮ ያገኘው በግምት 200GB የሚጠጋ የካፓኒው ሚስጥራዊ መረጃዎችን ነው።

ይህም ሳምሰንግ በድብቅ የሚጠቀምበትን Source Code እና በጋላክሲ ሃርድዌር ላይ የባዮሜትሪክ መክፈቻ ተግባራትን ይጨምራል። ሆኖም የሰራተኞችም ሆነ የደንበኞች የግል መረጃ እንዳልተወሰደ ኩባንያው ገልጿል

Yohana & TechEthioOffcial

@Amesi_Tech
@Amesi_Apps
@Amesi_Tech_Group
@Amesi_Tech_Bot


▬▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬▬▬