Get Mystery Box with random crypto!

✟......'ጌታ ሆይ.... አንተ.... #ቃል፣ #ሕሊናና #ልቡና ነህና ስለ አንተ የሚናገር ሁሉ | 💠አምደ ሐይማኖት💠ዘ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ⛪️

✟......"ጌታ ሆይ....
አንተ.... #ቃል፣ #ሕሊናና #ልቡና ነህና ስለ አንተ የሚናገር ሁሉ በአንተ አነሳሽነት ይናገራል። የልብ አሳቦችም ካላንተ አይቀሰቀሱም፤ ቃላትም ባንተ ካልሆነ በቀር ከናፍርትን አያንቀሳቀሱም። ከናፍርት ካላንተ ትዕዛዝ ድምፅን አያወጡም፤ ማድመጥም ካለፈቃድህ ለጆሮ አይሆንለትም።..... ሁሉም በአንተ ባለጸጋ ነው፤ አንተም ሁሉንም ካለ ቅድመ ሁኔታ ባለጸጋ ታደርጋለህ። #ንግግሬ_ውበት_እንዲኖረው_በአንተ_ጸጋ_ይመላ፤ #መናገሬ_ላንተ_ይሁን።

#የድንግል_ልጅ_ሆይ፣ #ስለ_እርሷ_የሚነገር_ቃል_በእኛ_ዘንድ_እጅግ_የከበረ_ነውና_ስለ_እናትህ_እናገር_ዘንድ_ጸጋውን_አድለኝ።"......✟

✥✥✥ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ✥✥✥