Get Mystery Box with random crypto!

keep trying (ሙከራህን ቀጥል) ምን እየሰራህ ነው? ምን እያደረክ ነው ቀንህን በምንድነው | የዮቶር ልጅ - አምባዬ ጌታነህ

keep trying (ሙከራህን ቀጥል)

ምን እየሰራህ ነው? ምን እያደረክ ነው ቀንህን በምንድነው የምታሳልፈው? ለምትሰራው ስራስ ፍቅርና እምነት አለህ?
ካለ መስራትህን ቀጥል የሰዎችን ይሁንታ ለማግኘት ስትል ስራህን ከምትተው የሰዎችን አድናቆት ለማግኘት ስትል ስራ! ያኔ እነዛ ሰዎች ምልከታቸውና ተግሳፃቸው ልክ እንዳልነበር በማስተማር ወደ ሕይወት መንገዳቸው እኖዲራመዱ ምስንያት ትሆናለህና።
ስለዚህ በሙከራህ መክሸፍ ተበሳጭተህ ሙከራህን አታቋርጥ ዝም ብለህ ሙከራህን ቀጥል። ትሉ አንድ ጊዜ ብቻ ሞክሮ እንደወደቀ መሞከሩን ቢያቆም ኖሮ በስምንተኛው ሙከራ ዛፉን አይወጣም ነበር።

መልካም አዳር!!! @Adwa1888

@amba88