Get Mystery Box with random crypto!

ዱባይ የተፈጠረውን ጉድ ሰማችሁ.... ባለፉት ጥቂት ቀናት ዱባይ ላይ ከፍተኛ ውድመትና ኪሳራ | Ahmed Habib Alzarkawi

ዱባይ የተፈጠረውን ጉድ ሰማችሁ....

ባለፉት ጥቂት ቀናት ዱባይ ላይ ከፍተኛ ውድመትና ኪሳራ ያደረሰው ንፋስ የቀላቀለው ዝናብ ተፈጥሯዊ ዝናብ ሳይሆን አቧዋራው በራሱ ጊዜ ተነስቶ sand storm በበረሃማ አካባቢዎች ብዙ ግዜ ይከሰታል አጋጣሚ ሆኖ ይህ ንፋስ ልክ እነሱ ደመና ላይ ርጭት ሲጀምሩ ንፋሱም ተነሳ ሁለቱ ሲገናኙ በጣም አደገኛ ንፋስ የቀላቀለ ዝናብ ሀገሪቱን አደጋ ላይ ጥሏታል እናም (Cloud Seeding Technology) በመጠቀም በራሳቸው ላይ የፈጠሩት ችግር ነው አላህ ይጠብቀን ከተፈጥሮ ጋር መሟገት በጥንቃቄ ማየትን ይፈልጋል አላህ ይድርስላቸው።

Ahmed Habib Alzarkawi