Get Mystery Box with random crypto!

ቀይ መስመር!!! ''አብሱማ'' በሚል ርዕስ የተሰራው በአፋር ባህል አኗኗር ዙሪያ የሚያጠነጥነው | Ahmed Habib Alzarkawi

ቀይ መስመር!!!

''አብሱማ'' በሚል ርዕስ የተሰራው በአፋር ባህል አኗኗር ዙሪያ የሚያጠነጥነው ይህ የፍቅር ፊልም ገና በማስታወቅያው የአፋርን ባህል እምነት የማይወክሉ ድርጊቶች እና ብዙ ጋጠወጥና የጥላቻ ቃላቶች ተጠቅመዋል። ይህ ፊልም የአፋር ህዝብን እንደህዝብ የሚያጠለሽና የአፋርን ህዝብ ባህል እምነትና እሴትን ጥላሸት የሚቀባ በመሆኑ በአስቸኳይ የሚመለከታቸው አካላቶች ፊልምሙን ሊያስቆሙ ይገባል። የማይሆን ከሆነ ጉዳዩን ወደ ህግ እንወስደዋለን።