Get Mystery Box with random crypto!

#የቅናሹ_ተጠቃሚ_ለመሆን_ፈጥነው_ቦታዎን_ያሲዙ ጉዞ ወደ ላስታ ላሊበላ #የ6ቀናት_ጉብ | Alpha's Alpha Tours & Event Organize, አልፋ አልፋ አስጎብኚና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር

#የቅናሹ_ተጠቃሚ_ለመሆን_ፈጥነው_ቦታዎን_ያሲዙ

ጉዞ ወደ ላስታ ላሊበላ
#የ6ቀናት_ጉብኝት_ጉዞ_ከድንቃድን_ተፈጥሮና_ታሪክ ጋር
#ከሰኔ_፳፭ - ፴ [ ከ25- 30/ 2014ዓ.ም ]

☞ የጉብኝት ጥቅል ዋጋ:- 6,870.00ብር በሰው
[ • ሁለት እና ከዛ በላይ ሆነው ለሚመጡ ተጓዦች 5,940.00 ብር/በሰው ]

ከሰኔ 18 በኋላ ለሚከፍሉ 7,885.00 ብር ይሆናል!

የጉብኝት ግዜ ወደ :- ላሊበላ፣ ደሴ ሀይቅ እስጢፋኖስ፣ ይምርሃነ ክርስቶስ፣ ሀይኪንግ ወደ አሸተን፣ ባህርዳር፣ ጢስ አባይ እና አውራምባ መንደር

√ ☞ የጉብኝት ዋጋው -

1.  የታሪካዊው ቦታዎችን ጉብኝትን፣
2. የአቢያተ ክርስቲያንን እና ሌሎች መዳረሻዎችን መግቢያ ክፍያን፣
3. የአምስት ቀን የሆቴል አዳር ክፍያን፣
4. የአስጎብኚ እና የእስካውት ክፍያን፣
5. የትራንስፖርት እና የጀልባ ላይ ጉዞ ክፍያን፣
6. የአምስት ቀናት የቁርስ ምግብ ክፍያን፣
7. የባህላዊ መጠጦች እና ምግቦች ክፍያን
8. የይምርሃነን፣ ብልባላ እና የጢስ አባይን ጉብኝትን ያጠቃልላል

ማስገንዘቢያ እና ማስጠንቀቂያ

ዋጋው በሚያጠቃልለው ውስጥ ከተዘረዘሩት ውጪ ያሉትን ክፍያ እና ወጪዎች አያጠቃልልም።

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!
ኑ አብረን እንጓዝ እንጎብኝም!

መለያ ቀለሜ ኢትዮጵያ መልኬ ናት!

ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ :-
+251-901-962-546 / +251- 968-676-677