Get Mystery Box with random crypto!

ጉዞ ወደ ላስታ ላሊበላ #ከድንቅ_ታሪካዊ_የጉብኝት_ጉዞ_ጋር #ከሰኔ ፳፭ - ፴ [ ከ25- 30 | Alpha's Alpha Tours & Event Organize, አልፋ አልፋ አስጎብኚና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር

ጉዞ ወደ ላስታ ላሊበላ

#ከድንቅ_ታሪካዊ_የጉብኝት_ጉዞ_ጋር
#ከሰኔ ፳፭ - ፴ [ ከ25- 30/ 2014ዓ.ም ]

  ☞ የጉብኝት ጥቅል ዋጋ:- 6,870.00ብር በሰው
[ • ሁለት እና ከዛ በላይ ሆነው ለሚመጡ ተጓዦች 5,940.00 ብር/በሰው ]

☞ የምናደርጋቸው ክንውኖች እና የሚጎበኙ ስፍራዎች :-

ዕለት ፩ :- ከአዲስ አበባ - ወደ ላሊበላ [ አዳር ወልድያ ደሴ ከተማ ላይ ምሳ ቆይታ ጋር ]

ዕለት ፪ :- ከወልድያ ወደ ላሊበላ ከቁርስ መልስ ማልደን ጉዟችንን እንጀምርና እግረ መንገዳችንን ነአኩቶ ለአብን ጎብኝተን ላሊበላ እንገባለን።

ዕለት ፫ :-  ሙሉ ቀን የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ስንጎበኝ እንውላለን

ዕለት ፬ :-  በማለዳ ተነስተን ሃይኪንግ ወደ አሸተን ማርያም ተራራ እናደርግና ከምሳ መልስ ጉዞ ወደ ይምርሃነ ክርስቶስ

ዕለት ፭ :- ከላሊበላ ወደ ኮምቦልቻ [ ማልደን ተነስተን ላሊበላን ለቀን ወደ ደሴ እናመራለን ፣ ሀይቅ እስጢፋኖስን እንጎበኝ እና አዳር ኮምቦልቻ ይሆናል]

ዕለት ፮ :- ከኮምቦልቻ ጉዞ ወደ አዲስ አበባ [ ከደብረ ብርሃን የምሳ ቆይታ መልስ] አዳር በየቤታችን

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!

ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ :-
+251-901-962-546 / +251- 968-676-677