Get Mystery Box with random crypto!

🤣 ቀልድ እና ግጥም ❤👈

የቴሌግራም ቻናል አርማ alone_love_love — 🤣 ቀልድ እና ግጥም ❤👈
የቴሌግራም ቻናል አርማ alone_love_love — 🤣 ቀልድ እና ግጥም ❤👈
የሰርጥ አድራሻ: @alone_love_love
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 206
የሰርጥ መግለጫ

ሁሉም ሰው አንድ አይደለም የሚያስደስተን እንዴ መልካችን ይለያያል ስለዚህም በዚህ channal ሰውን ለማስደሰት እና ለማስተማር ነው..
👉አረፍ አሪፍ ግጥም
👉 ቀልድ
👉ሙዝቃ
ሁሉንም የጥበብ አይነቶችን እዚህ ያገኛሉ
አስታየት እና መልክት ካላችሁ በዚህ ልንክ ገብታችሁ አግኙኝ 👉 @Justin0912

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-23 22:49:48 አንዱ ለፍቅረኛው አበባ ይዞላት ሔዶ ድንገት አባቷ በሩን ሲከፍቱት ምን አለ....

#ከግብርና_ሚኒስቴር የመጣ አዲስ ችግኝ ነው ይትከሉት
80 views19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 22:49:48 ኧረ ከቻናል Left ስታደርጉ እኳን ንገሩኝ እኔ የት ጠፉ ብዬ ስጨነቅ ምግብ እኳን የማልበላ የዋህ ልጅ ነኝ
77 views19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 22:07:43 አንድ ድሀ ሰው ነበረ..
ሶስት ብርቱካኖችን ይገዛል.. ሊበላ አንደኛውን ብርቱካን ሲቆርጠው የተበላሸ ነው... ሁለተኛውንም ሲቆርጠው የተበላሸ ነው... ሶስተኛውን ከመቁረጡ በፊት ግን መብራቱን አጠፋና ቆርጦ በላው።....

አንዳዴ ለመኖር ሲባል አይተን እንዳላየን ሰምተን እንዳልሰማን መሆን አለብን !
81 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 22:07:43 ቆይ ግን ዝናብ ሲመጣ መብራት የሚጠፋው ከዝናብ ብር ተበድሮ ነው ወይስ ሊጠለል ነው
74 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 22:07:43 #ማነህ_ወንድሜ በ Online ከምትጀናጀናት የተሻለ ቆንጆ ፍቅረኛ አለችህ ግን ማስተዋል አትችልም ምክኒያቱም ሱስ ሆኖብሃል
71 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 22:07:43 መኪናዬ ውስጥ የምከፍታቸውን ቀውጢ ቀውጢ ዘፈኖች ከYoutube ላይ አውርጄ ጨረስኩ አሁን የሚቀረኝ መኪናውን መግዛት ብቻ ነው
69 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 22:07:43 ሰርጉን #በሊሞዚን ድል አርጎ ደግሶ እድሜ ልኩን በእግሩ የሚሄድ ሀበሻ ብቻ ነው
70 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 22:07:42 መምህርት: የኢራቅ ፕሬዝዳንት ማን ነው ?
.
አቤ: አላቀውም
.
መምህርት: ጥናት ላይ ትኩረት ማድረግ አለብህ !
.
አቤ: ቲቸር ጥያቄ ልጠይቅሽ

.
መምህርት: ይቻላል
.
አቤ: ፍቅርተን ታውቂያታለሽ ?
.
መምህርት: አላውቃትም ምነው
.
አቤ: ባልሽ ላይ ትኩረት ማረግ አለብሽ !
70 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 22:07:42 ፖሊሱና መፅሀፍ ቅዱሱ

መቼ ለት ከታክሲ ስወርድ የኪስ ቦርሳዬን ጥዬ ስለወረድኩ
መታወቅያዬ እና መንጃ ፍቃዴ ተሰውረውብኝ ተቸግሬ ነው
የከረምኩት፡፡ አዲስ ለማውጣትም ስሄድ ከፖሊስ ጣብያ ማፃፍ
እንዳለብኝ ስለተነገረኝ ባቅራብያዬ ወደሚገኘው ፖሊስ ጣብያ

አመራሁ፡፡ ጣብያ ውስጥ ተፈትሼ ከገባሁ በኋላ መጀመርያ
ያገኘሁት የፖሊስ አባል ወንበሩን አውጥቶ ፀሀይ እየሞቀ
መፅሀፍ ቅዱስ ሲያነብ በማግኘቴ በጣም ነበር የገረመኝ፤ ደስም
አለኝ… በየጊዜው በክፉ ሲታሙ የምንሰማቸው የሀገራችን
ፖሊሶች አምላክን ቢጠጉልንማ መልካም ነው ብዬ ለራሴ
አሰብኩና ፤ የፖሊሱን የመፅሀፍ ቅዱስ እውቀት እግረመንገዴን
ልፈትን ፈለኩ፡፡ አቀርቅሮ ቅዱሱን መፅሀፍ ከሚያነበው ፖሊስ
ጠጋ አልኩና “ወንድሜ ለመሆኑ የአዳምን ልጅ፤ አቤልን ፤ ማን
እንደገደለው ታውቃለህ?” ብዬ የመጀመርያ ጥያቄዬን
አቀረብኩለት፡፡ ፖሊሱም ለአፍታም ቀና ሳይል በእጁ ዞር
እንድልለት ምልክት እየሰጠኝ “እኔ የት አውቅልሀለሁ፤ ሂድና
ሳጅን እያሱን ጠይቀው እሱ ነው የነብስግድያ መዝገቦችን
የሚከታተለው ብሎኝ እርፍ፡፡
71 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 01:14:11 አውን ፎቶ ምነሳበት መስታወት አግቻለው የቀረኝ



ስልኩን መግዛት ነው
141 views22:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ