Get Mystery Box with random crypto!

መምህርት: የኢራቅ ፕሬዝዳንት ማን ነው ? . አቤ: አላቀውም . መምህርት: ጥናት ላይ ትኩረት ማድ | 🤣 ቀልድ እና ግጥም ❤👈

መምህርት: የኢራቅ ፕሬዝዳንት ማን ነው ?
.
አቤ: አላቀውም
.
መምህርት: ጥናት ላይ ትኩረት ማድረግ አለብህ !
.
አቤ: ቲቸር ጥያቄ ልጠይቅሽ

.
መምህርት: ይቻላል
.
አቤ: ፍቅርተን ታውቂያታለሽ ?
.
መምህርት: አላውቃትም ምነው
.
አቤ: ባልሽ ላይ ትኩረት ማረግ አለብሽ !