Get Mystery Box with random crypto!

#Story #የካምፓስ_ሂወት የካምፓስ ሂወቴ ክፍል - [16] . . . ሳምኩት? እኔ አላምንም | ALL IN ONE - CHANNEL

#Story #የካምፓስ_ሂወት

የካምፓስ ሂወቴ
ክፍል - [16]
.
.
.
ሳምኩት? እኔ አላምንም
.
ብታምኑም ባታምኑም የመጀመርያዬ ነው። ወንድን ልጅ በዚህ መልኩ ስስም ለመጀመርያ ጊዜዬ ነው።
ለነገሩ ቦይፍሬንድ የሚለውንም ጭዌ ከዚህ በፊት ተጫውቼው አላውቅም
ማለቴ ያኔ 11ኛ ክፍል እያለው የያዝኩት ሳይሆን የያዘኝ የነበረው ዘሪሁን የሚባለው የክላሳችን ጉልቤ ቦይ ፍሬንዴ አይባልም ነበር። ምክንያቱም እሱ ፈልጎ በግድ እንጂእንጂ.....

ለማንበብ ለምትፈልጉ ብቻ ቀጣዩን እንልካለን ይጠይቁን

እፈልጋለሁ


All In One ur #1 Choose