Get Mystery Box with random crypto!

#Story ​​​ ✿የተራራቀ ልብ✿ ክፍል 8 ... ሊያሳምረኝ የሚችል ልብስ መምረጥ | ALL IN ONE - CHANNEL

#Story

​​​ ✿የተራራቀ ልብ✿

ክፍል 8

... ሊያሳምረኝ የሚችል ልብስ መምረጥ ጀመርኩ ግን የትኛውንም ልወደው አልቻልኩም ከዛ ከታናሽ እህቴ ለመበደር ፈለኩ እና ዛሬ ቅዳሜ ስለሆነ ክላስ አልነበራትም ማርቲ 12 ክፍል ተማሪ ናት እናም ማርታ እያልኩ መጮህ ጀመርኩ ከዛም የክፍሌን በር ከፍታ ምንድነው ምትተረተሪው ቀስ ብለሽ አትጣሪም አለችኝ ድንጋጤው ነው መሰለኝ በጣም ጮኬያለው አይ ልብስ እንድታበድሪኝ ነበር አልኳት ምን አይነት ልብስ ፈለግሽ ደሞ የት ልትሄጂ ነው አለችኝ አይ የትም አንድ ጓደኛዬን.......

#ሙሉውን ለማንበብ

All In One ur #1 Choose