Get Mystery Box with random crypto!

ልቤን መልስልኝ! ልትሄድ ከሆነ ላይቀር መለየቱ ቢበቃኝ ይሻላል ባንተ መጎዳቱ። ቀልብህ ካላረ | Äľĝţõĉĥū😂😜😜😜

ልቤን መልስልኝ!

ልትሄድ ከሆነ ላይቀር መለየቱ
ቢበቃኝ ይሻላል ባንተ መጎዳቱ።

ቀልብህ ካላረፈ እግረኛ ሆነህ
መጓዝህ ካልቀረ ከእኔ መራቅህ
ለምን አስፈላገ ልቤን መስረቅ?