Get Mystery Box with random crypto!

ብርዱም ተነሳበት-ያው ዝናቡ መጣ ትውስ አለኝ ፍቅርሽ-አንቺን አለኝ አምጣ እርሷ በንዴት ይሄን | Äľĝţõĉĥū😂😜😜😜

ብርዱም ተነሳበት-ያው ዝናቡ መጣ
ትውስ አለኝ ፍቅርሽ-አንቺን አለኝ አምጣ

እርሷ በንዴት

ይሄን ሁላ ጊዜ አንዴም-ትዝ ያላልኩህ
ክረምቱ ሲገባ አሁን-የታወስኩህ
ዘርተህ ያበቀልከኝ-በቆሎ መሰልኩህ