Get Mystery Box with random crypto!

كن داعيا للخير !!!

የቴሌግራም ቻናል አርማ albesir — كن داعيا للخير !!! ك
የቴሌግራም ቻናል አርማ albesir — كن داعيا للخير !!!
የሰርጥ አድራሻ: @albesir
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 197
የሰርጥ መግለጫ

ﻗُﻞْ ﻫَٰﺬِﻩِ ﺳَﺒِﻴﻠِﻲ ﺃَﺩْﻋُﻮ ﺇِﻟَﻰ اﻟﻠَّﻪِ ۚ ﻋَﻠَﻰٰ ﺑَﺼِﻴﺮَﺓٍ ﺃَﻧَﺎ ﻭَﻣَﻦِ اﺗَّﺒَﻌَﻨِﻲ ۖ ﻭَﺳُﺒْﺤَﺎﻥَ اﻟﻠَّﻪِ ﻭَﻣَﺎ ﺃَﻧَﺎ ﻣِﻦَ اﻟْﻤُﺸْﺮِﻛِﻴﻦَ
سورة يوسف "108"

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-07 21:07:56 ማስታዎሻ
=========
ነገ ዕለተ ጁሙዓህ ዙል ሒጃህ 9, 1443 ዓመተ ሂጅራ ነው። ይህ የዙል ሒጃህ ዘጠነኛ ቀን የዐረፋህ ቀን ነው።

①) ይህ ቀን ከአመቱ ቀናት ሁሉ በላጩ ቀን ለመሆኑ በዕውቀት ባለቤቶች ዘንድ ቅንጣትም ውዝግብ የለም።
°
②) በዚህ ቀን የሚሠሩ መልካም ሥራዎች ከሌላው በላጭ ናቸው።
°
③) በዕለቱ ከሚሠሩ መልካም ሥራዎች መካከል አንዱና ዋናው ደግሞ ዱዓእ ነው።
°
④) እርሳቸው ይሁኑ ከርሳቸው በፊት ያሉ ነቢያት በዚህ ቀን ካደረጓቸው ዱዓዎች ሁሉ በላጩ «ላ ኢላሃ ኢለ-ል'ሏህ ወሕደሁ ላሸሪከ ለሁ ለሁ-ል-ሙልኩ ወለሁ-ል-ሐምዱ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀድር» የሚለው መሆኑን ተናግረዋል – ረሱሉ-ል-ሁዳ ﷺ!
ያልሐፈዛችሁ ሐፍዙት!
°
⑤) ይህን ቀን ሐጅ ላይ ካሉ ሰዎች ውጭ ሌላው በጾም ማሳለፉ የሁለት አመታትን (ከኋላውና ከፊቱ ያሉ አመታትን) ወንጀል ያስምራል ብለዋል ውዱ ነቢይ ﷺ።
°
⑥) በዚህ ቀን በተለይም ከዐስር እስከ መጝሪብ ባለችው ወቅት የሚደረግ ዱዓእ እጅግ በጣም ተቀባይነት አለው።
°
⑦) በተጨማሪም ይህ ቀን የዋለው ነገ ጁሙዓህ እንደመሆኑ መጠን፤ በሌላ ሐዲሥ እንደተዘገበው በዕለተ ጁሙዓህ ከዐስር እስከ መጝሪብ ባለው ወቅት የሚደረግ ዱዓእ ተቀባይነት አለው። Imagine ሁለቱ ተቀባይነት ያለባቸው ወቅቶች አንድ ላይ ሲገጣጠሙ → ተቀባይነት² በሉት።
°
⑧) አላህ ይወፍቀንና፤ ሰሑር ላይ ቢነጋብን እንኳ ጹመን ለመዋል ለአንድት ቀን ብንነይት፣ ይህቺን ከዐስር እስከ መጝሪብ ያለች ወቅትም በኸይር ነገር ብናሳልፋት መልካም ነው። መቼም ሁላችንም ይብዛ/ይነስ እንጂ ከወንጀል የጠራን አይደለንምና እንዲህ አይነት ጌታችን እኛን ለመማር ብሎ ያመቻቸልንን የወንጀል ማበሻ ሰበቦችን በአግባቡ እንጠቀምባቸው።
°
⑨) ተክቢራ ማለት የሚጀመረው ከነገ ጠዋት የፈጅር ሶላት ጀምሮ እስከ ዙል ሒጃህ 13ኛ ቀን ዐስር ድረስ ነው።

አላህ እኔንም እናንተንም ለሚወደው ንግግርና ተግባር ይወፍቀን። ወደ መልካም ያመላከተ የሠሪውን ያክል ምንዳ ያገኛልና ቤተሰቦቻችሁን፣ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ለማስታወስ ሞክሩ።


||
t.me/MuradTadesse
18 views18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 10:29:34
27 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 10:29:34
26 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:02:53
ይህን ያውቁ ኖሯል!!!!???!!?

የአረፋ ቀን (9ኛውን ቀን መፆም)

የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦«ያለፈውን አመትና የሚመጣውን አመት ወንጀል ያስምራል።» [ሙስሊም:1162]


ይህንና መሰል ጠቃሚ ትምህር
ቶች እንዲደርስዎ ዛሬውኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Albesir
ጆይን ያድርጉ
56 views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 20:58:09
34 views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:48:46 عن أنس بن مالك رضي الله عنه ،
عن النبي ﷺ قال :

((أكْثِرُوا الصَّلَاةَ عَلَيَّ يَوْمَ الجُمُعَةِ وَلَيْلَةَ الجُمُعَةِ ؛ فَمَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ عَشْرًا))

رواه البيهقي.

«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ»
67 views19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:48:45 ﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ»
64 views19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:47:02
58 views19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ