Get Mystery Box with random crypto!

ይህን ያውቁ ኖሯል!!!!???!!? የአረፋ ቀን (9ኛውን ቀን መፆም) የአላህ መልዕክተኛ ሰለ | كن داعيا للخير !!!

ይህን ያውቁ ኖሯል!!!!???!!?

የአረፋ ቀን (9ኛውን ቀን መፆም)

የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦«ያለፈውን አመትና የሚመጣውን አመት ወንጀል ያስምራል።» [ሙስሊም:1162]


ይህንና መሰል ጠቃሚ ትምህር
ቶች እንዲደርስዎ ዛሬውኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Albesir
ጆይን ያድርጉ