Get Mystery Box with random crypto!

ወላሂ አንድም ሳይጨመርበት ሳይቀነስበት የዛሬው ሸራተን ላይ የተደረገው መሿሿም ውሸት መሆኑን ኢትዮ | Μ@ አል_ሪጃሉላህ_የሐድራ_ጀመአ

ወላሂ አንድም ሳይጨመርበት ሳይቀነስበት የዛሬው ሸራተን ላይ የተደረገው መሿሿም ውሸት መሆኑን ኢትዮ360 በግልፅ አስቀምጦታል
ስብሰባው የተካሄደው በህግ ሳይሆን በጉልበት መሆኑንም በግልፅ አስረድቷል

ስለዚህ ወላሂ ማንንም አንሰማም

አብሽሩማ ወንድም እህቶቼ ሀቅ መቼም እንደ ተደበቀች አትኖርም ኢንሻ አላህ

አደራ ለሁሉም ሙስሊም ሼር ይደረግ ሀቁን እናጋልጥ


ይቀላቀሉን
@Al_rijalulah_jemea