2023-04-22 14:52:50
ይቺን ምስኪን እናት እናድን
አሏህ እናቶቻችን ይጠብቅልን በቂ አፊያ ይስጥልን
እናታችን ናዲያ የወሎ ከሚሴ ተወላጅ ስትሆን የህክምና ባለሙያም ናት በዚህም የተነሳ በሙያዋ በአፋር ከተማ ኤሊ ውሀ ተብሎ በሚጠራው ወረዳ እና ሌሎች ወረዳዎች ላይ ተዘዋውራ ነበር ስትሰራ የነበረው ነገረ ግን አሁን ላይ በገጠማት የጀርባ አጥንት ስብራት/spinal cord simulator/ምክኒያት እዚሁ ሀገር ውስጥ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ህክምና የተከታተለች ቢሆንም አሁን ላይ ግን ውጭ ሀገር ሄዳ እንድትታከም የሆስፒታሉ የህክምና ቦርድ ውሳኔ አስተላልፏል።
ለዚህም ህክምና አጠቃላይ ወጪው 1ሚሊዮን ብር ሲሆን ናዲያ ስትሰራበት የነበረበት ሆስፒታል ጓደኞቿ እና ሌሎች ማህበራት ተረባርበው 200,000 ብር አጊኝተዋል አሁን ቀሪው 800,000ብር ነው ።
ቤተሰብ ደግሞ ይህንን ወጪ የመሸፈን አቅሙም የላቸውም። ያላቸውን ገንዘብ በሙሉ እዚሁ የህክምና ተቋማት ደጅ ጠንተው እስካሁን ለነበረው ህክምና አውለውታል።
በመሆኑም የዚህች ምስኪን እናታችን ህመም እረፍት ሳይሰጣት እስካሁኑ ሰአት ድረስ በአሏህ ፍቃድ የኛን እርዳታ ፈልጋ ምላሻችን እየጠበቀች ነው። ወገኖቼ ቀሪውን በእኛ ላይ ተስፋ አድራ እየጠበቀችን ነው እናታችን
"ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው ለሀምሳ ሰው ግን ጌጡ ነውና"
እናታችንን ለመታደግ ሁላችንም ያለንን ነገር ብናበረክት በአሏህ ፍቃድ አፊያዎን መመለስ እንችል ይሆናል።
እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ለመልካም ስራ መቼም አይረፍድምና አቅማችሁ በፈቀደው ልክ በአሏህ ፍቃድ የምስኪኗ እናታችንን አፊያ ለመታደግ የአቅማችሁን አበርክቱልን።
እናታችንን ናዲያን ለመርዳት
1000303941499
ከድር ታደሰ
ንግድ ባንክ
ንግድ ባንክ:-1000243914934
ጀሚላ ታደሰ
በረመዷን እናታችንን እናትርፍ
403 viewsAbu Aisha, edited 11:52