Get Mystery Box with random crypto!

አነል"ሙስሊም" የቁርአን ተፍሲር CHANNEL

የቴሌግራም ቻናል አርማ ahlakii — አነል"ሙስሊም" የቁርአን ተፍሲር CHANNEL
የቴሌግራም ቻናል አርማ ahlakii — አነል"ሙስሊም" የቁርአን ተፍሲር CHANNEL
የሰርጥ አድራሻ: @ahlakii
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 651
የሰርጥ መግለጫ

ወደ አሏህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ; "እኔ ከሙስሊሞች ነኝ" ካለም ሰዉ ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነዉ? (ቁ 41:33)
🌷የብርቅዬዉ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም የ"ቁርአን ተፍሲር" ትምህርቶችን በሙሉ የሚያገኙበት ቻናል ነዉ።

For comment @Ahlakiibot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-24 06:29:05
226 viewsDream, 03:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 05:59:10
302 viewsDream, 02:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 05:59:03
288 viewsDream, 02:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 05:58:59
243 viewsDream, 02:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 22:51:58
298 viewsDream, 19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 05:40:14 ከስንፍና ሁሉ ትልቁ ስንፍና


በቁርአን ትምህርት ብዙ አለመግፋት ነው።
ሰላሳ ዓመት ሰግዶ ከቁል አዑዙዎች እና ከቁል ሁወሏሁ አሐድ አለማለፍን የመሰለ ድክመት ምን አለ!።
ይህን ያውቁ ይሆን?
1- ቁርኣን የሚቀራ ሰው ከተከበሩ የአላህ መላእክት ጋር እንደሚሆን፤
2- ቁርኣን ገርቶለትም የሚቀራዉም ሆነ ከብዶት ለመቅራት የሚታገለው ምንዳ እንዳላቸው፤
3- የዕድሜ ባለፀጋ ሙስሊምን እና ቁርኣን ተሸካሚን ማክበር አላህን ከማክበር እንደሆነ፤
4- ቁርኣን የሐፈዘ ሰው የቂያማ ቀን በሐፈዝከው ልክ የጀነትን ደረጃዎች ዉጣ እንደሚባል፤
5- ልጅ ቁርኣንን በመሐፈዙ ወላጆቹ የቂያማ ቀንእንደሚሸለሙ፤
6- ቁርኣንን የሐፈዘ በፍጥረታት ሁሉ መሃል የክብር ልብስ እንደሚለበስ፣ የክብር አክሊል እንደሚደፋ፤
ይህንንስ
* የቁርኣን ሰዎች የአላህ ልዩ ሰዎች ስለመሆናቸው፤
* አላህ በዚህ ቁርኣን አንዳንዶችን ከፍ ሌሎችን ደግሞ ዝቅ እንደሚያደርግ፤
* በላጫችሁ ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው ስለመባሉ፤
* ቁርኣን የትንሳኤ ቀን አዘውትሮ ለሚቀራው ሰው አማላጅ ሆኖ እንደሚመጣ፤
* በሶላት ሰዎችን ለመምራት ተገቢ የሆነው ሰው ይበልጥ ቁርአንን የሚያውቀው ስለመሆኑ ፤
* ሁለት ጀናዛ አንድ ላይ የመቅበር አጋጣሚ ቢፈጠር ቁርኣንን ይበልጥ የሚያውቀው በለሕድ እንዲቀድም እንደሚደረግ።
* አላህ ቁርኣንን ሰጥቶት ቀንና ማታ የሚያነበው ሰው ያስቀናል። በሐዲሥ እንደተገለፀው እንደሱ ባረገኝ ብሎ መቅናትም መልካም ቅናት እንደሆነ።
ይህ ሁሉ ስለ ቁርአን ክብር የተነገረ ነው።
ልጄን አስተምሬያለሁ ማለት ብቻ አይበቃም ፤ጊዜ ወስዶ መማር ያስፈልጋል!!! ኢንሻአሏህ።



@Ahlakii
713 viewsDream, 02:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 02:04:19
673 viewsDream, 23:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 01:51:20
566 viewsDream, 22:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 01:58:20 #Lastpart

ጋፊሪ ዘንቢ(ወንጀልን መሐሪ)
(ሱረቱል ጋፊር:40) #21

በኡስታዝ #ኻሊድ ክብሮም

join and share

@Ahlakii
528 viewsDream, edited  22:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 06:04:32
456 viewsDream, 03:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ