ውድ የ @agarodishinfo ተከታይዎች ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አድርገን በቀላሉ | AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ
ውድ የ @agarodishinfo ተከታይዎች ሰላም ለእናንተ ይሁን
እንዴት አድርገን በቀላሉ ተወዳጁን TV VARZISH ያለበትን YAHSAT 52.5°E እንደምንሰራ በሰፊው እናያለን እስከ መጨረሻው ተከታተሉን!
Yahsatን ቶሎ ለመጨረስ በ በትናንሾቹ eurostaሮች qualityው 4/5 በሚለው ብንሰራው ይበልጥ ስራችንን ያቀልልናል
ከሁሉም በፊት ግን የ ምድርን WEST, EAST, SOUTH AND NORTH directions መለየት ግዴታ ነው፡፡
በ eastም ሆነ በ west ሚገኙ satelliቶች ሁሉም ዲግሪያቸው ሚጀምረው ከ west ነው፡፡
ይህ ማለት 0° east እና 0° west መነሻቸው አንድ ነው ማለት ነው፡፡
ልዩነታቸው east ወደ ግራ ዲሻችንን ስናዞረው ዲግሪው ይጨምራል፡፡
west ደግሞ በተቃራኒው ነው፡፡
ለምሳሌ፡ EUTELSAT 7°E ሲሰራ ከ nilesat 7°west ትንሽ ብቻ ነው ወደ ግራ ምናዞረው፡፡
ከዛ Nilesatን መቀጠል እንችላለን ማለት ነው፡፡
ይህ ሚያሳየን የ eastም የ westም መነሻ አንድ መሆኑን ነው።
ወደ ዋና pointaችን እንመለስ
YAHSAT በ east በኩል 52.5° ላይ ሚገኝ satellite ነው፡፡
ይህን satellite ለመስራት መጀመሪያ የ ፀሀይን መውጫና መግቢያ መለየት አስፈላጊ ነው፡፡
በ west ተጠልቃለች በ east ትወጣለች፡፡
ዲሻችንን በ ፀሀይ መውጫ በኩል እናደርጋለን (በ nilesat ተቃራኒ ማለት 105° አካባቢ ነን ማለት ነው፡፡
በመቀጠል ዲሹን ወደ በመጠኑ(52.°) ወደ ቀኝ እናዞራለን::
ያ ማለት ከ 105° ወደ 52° አካባቢ ተጠጋን ማለት ነው፡፡
ከዛ receiveራችንን ወይንምfinder ተተቅመን exact(ትክክለኛ) አቅጣጫውን ማግኘት እንችላለን፡፡
ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል?
HD receiver
ከ 90cm ጀምሮ dish
ከ <=0.5 db LNB
የ dISH ገመድ፡፡
በአብዛኛው ክፍለሀገር በ90cm ዲሽ አይገባም
WARNING
በ180 cm dish የምንሰራ ከሆነ dish ምንም አይነት መላላት ወይንም እንቅስቃሰ ልኖረው አይገባም
ይበጥ አርፍ quality እንድመጣልን በዝናብ ሰዓት እንዳያስቸግረን STRONG LNB ብንጠቀም ይበልጥ አርፍ ነው
ከዲሹ ፊትለፊት ህንፃ ወይም ዛፍም ሆነ satelliቱን ልጋርደው የምችል ነገር መኖር የለበትም
እነዚህን ካሟላን ቧላ በreceiver/finder analog ከሆነ በቀላሉ የምናስገባበትን TP አብዛኛዎቹ በእራሱ በvarziah TP ስለምሞክር/ስለምሰራ ቶሎ quality አይገባም ምርጥ yahsat ማምጫ TP 11938 V 27500 እንሞላለን፡፡
በeurostar ከ70 በላይ ከመጣል ቧላ ወደ HD receiver ቀይረን varzish TP 11785 H 27500 ስንሞላ አርፍ quality ይመጣልናል
የሚሰራው በ biss key ነው
TV Varzish & Football-HD
Yahsat 52.5°E
11785 H 27500(TV Varzish & Football-HD)
Biss Key
2020 ABEB CD01 03D1 - TV Varzish
1234 0046 ABCD 0078 - Football-HD
VARZISH biss key ስትሞሉ FOOTBALL HD Eማይሰራላችሁ
FOOT BALL HD biss key ስትሞሉ VARZISH Eማይሰራላችሁ
11785 በተለያየ satellite ሙሉና ለየ አንዳንዳቸው የየራሳቸውን biss key ስትሞሉ ሁለቱን ይሰራሉ
ከዚህ ቀደም post ባደረኩት መሰረት በ finder የምትሰሩ finder ካገናኘን በኋላ BIG ATTENTION:የ LNB skew እናስተካክላለን፡፡
ምንድነው LNB SKEW
LNB SKEW ማለት የ LNBው rotational( ዙረት ወይም መሽከርከር) position of LNB ማለት ነው፡፡
LNB ምናዟዙረው የ horizotal እና የ vetical polarized transpondeራችን ስህተቶችን ወይም ግጭቶችን ለማስቀረት ነው፡፡
የገመድ ማስገቢያው በዚህ መልኩ መሆን አለበት፡፡
ከዛ ዲሹን እስከ 55° ከፍ እናደርጋለን፡፡
zigzag በሆነ way መፈለግ ነው ወዲያው ከች ይላል፡፡